በደጋግ ቀደምቶች ዘመን ሴት ወንዶችን ታስተምር ነበርን ? بسم الله الرحمن الرحيم وبه أستعين وصلاة ربي وسلامه على خير المرسلين وبعد. 🔸 "ሴት ልጅ …
ሙሉውን አሳይ »እህቶች ሆይ!! በሚጥል በሽታ የተጠቃች አንዲት ታላቅ ሴት ነበረች — በነብዩ صلى الله عليه وسلم ዘመን ። ነብያችን ዘንድ በመቅረብ ያንገላታትን በሽታ በተመለከተ አላህን እንዲለምኑላት ጠየቀቻቸው ።…
ሙሉውን አሳይ »ሸይኽ ሙሀመድ አሊ አደም አል ኢትዮጲ ማናቸው? ። እኚህ ታላቅ ዐሊም ሙሐዲስ ፣ ፈቂህ ፣ ዑሱሊ እና ነህዊይ ሙህመድ ኢብን አሽ፡ሸይኽ አል ዐላማ ዐሊይ ኢብን አደም ኢብን ሙሃመድ አል ኢትዮጲ አል ወልዪ ናቸው። (…
ሙሉውን አሳይ »ነጃሳ ስለመሆናቸው ማስረጃ ያላቸው ነገሮች! 1. የሰው ልጅ ሽንትና ፀያፍ ነገሮች ምግብ ያልጀመረ የህፃን ወንድ ሽንት ግን በላዩ ውሃ መርጨት ብቻ በቂ ነው፡፡ ለዚህ ማስረጃው ኡሙ ቀይስ ቢንት ሚህሰን ያስተላለፉት ሀዲስ ነው፦ …
ሙሉውን አሳይ »3 አንቀፆች ከቁርዓን ላይ ለአእምሮ ባለቤቶች ሽርክንና ባለቤቶቹን በተመለከተ፡፡ የአላህ ባርያዎች ሆይ! ብቸኛው አጋር የሌለው ጌታችን ስለራሱ ጌትነትና ተመላኪነት፣ ብሎም በእርሱ ላይ የሚያጋሯቸው ምንም ማድረግ እንደማይች…
ሙሉውን አሳይ »በመንሀጀ ሰለፍ ላይ መፅናት እና ለፅናት የሚያግዙን ነገሮች (("ፅናት" ማለት በሀቅ ላይ ቀጥ መለት ነው። "መንሀጅ" ማለት ሙስሊም የሆነ ሰው የሚጓዝበት መንገድ ነው። እሱም ቀጥተኛው መንገድ …
ሙሉውን አሳይ »ዓኢሻ (ረዲየላሁ ዐንሃ) እንዲህ ትላለች . . « አንድ ግዜ የአላህ መልእክተኛን በመልካም ሁኔታ ላይ ሆነው ተመለከትኳቸው። እንዲህም አልኳቸው ፡ “የአላህ መልእክተኛ ሆይ! ዱዐህ አድርጉልኝ?” እሳቸውም፡ "አላህ ሆይ…
ሙሉውን አሳይ »ከሃሜት ለመራቅ የሚያግዙ 11 ነጥቦች አላህ ያደለው በጣም ጥቂት ሰው ካልሆነ በስተቀር ከሃሜት ወንጀል የሚተርፍ የለም፡፡ እንዲያውም “እነ እከሌ ሃሜተኞች ናቸው” እያሉ ሌሎችን የሚወነጅሉ ሰዎች እራሱ በአብዛሀኛው እራሳቸ…
ሙሉውን አሳይ »ወጣት ሆይ ልብ ብለህ ስማ!! በምን መልኩ ትዳር ስንመሰርት ነዉ አላህ ቃል የገባልንን ሚሞላልን? ለምንስ ነዉ የምታገቡት? 1በኑሮ ለመደጎም? 2 ገንዘብ ለመቆጠብ? 3 ልብስ ለማሳጠብ? 4 ምግብ ለማስበሰል? 5 የተቃራኒ …
ሙሉውን አሳይ »ሶስቱ መሰረተሰዊ መርሆዎች... በአህባሾች የማጠልሸት ፕሮፓጋንዳ እንዳትሸወዱ! አል ኡሱሉሰላህ ወሳኝ የአኼራ ጥያቄዎችን በማስታወስ ቁርአንና ሀዲስን መሰረት አድርጎ ለጀማሪ ተማሪዎች የተዘጋጀ ምርጥ ትምህርት ነው። በ…
ሙሉውን አሳይ »ሠዎች በተለያየ ምክንያት አይቀበሉም በተፈጥሮ ነፍስ ጥሩ ጥሩ ነገር አያምራትም ነፍስያ ከተውሒድ ይልቅ ሽርክ ከሡና ይልቅ ቢድአ እና ሁራፋት ከሀቅ ይልቅ ባጢል ባጢሉ ነው የሚያምራት. ☞ ነፍሢያ እና ሸይጣን የሠው.…
ሙሉውን አሳይ »⭐ የሰለፎች ግንዛቤ ማለት ለምን አስፈለገ?! 💥 የደዕዋ መሰረቱ ሶስት ምሰሶዎች ናቸው 1- ቁርኣን 2-ሰሒሕ ሐዲሥ 3- ቁርኣንና ሐዲሥን በሰሓባዎችና በተከታዮቻቸው/ በደጋግ ቀደምቶች ግንዛቤ መሰረት መረዳት ናቸው! …
ሙሉውን አሳይ »ቁርኣንን ስታዳምጥ ልብህ ወዴት ያመዝናል? 🖤 ⇄⇄⇄⇄⇄ 💚 እያንዳንዱ ሰው የራሱን ዝንባሌ ማወቅ ይችላልና ማወቅ አለበት። ህያው የሆነች ልብ ካለው ቁርኣን ሲነበብና ስትሰማ መልካም የሆነን ስሜት ታንፀባርቃለች። ይጥማ…
ሙሉውን አሳይ »ጥያቄ፦ ለሴት ልጅ ፀጉርን ማቅለም በሸሪዓ እንዴት ይታያል? ውሀንስ ይከለክላልን? መልስ፦ በማንኛውም አይነት ቀለም ፀጉርን ማቅለም የሚፈቀደው ሁለት መስፈርቶች ሲሟሉ ብቻ ነው። አንደኛ:– ሽበትን ለመደበቅ የሚያገለግል ጥቁር ቀለ…
ሙሉውን አሳይ »# ፎቶና # መዘዙ # ፎቶ ማንሳትም ይሁን መነሳት በመሰረቱ ከከባባድ (ከባኢር) # ወንጀሎችና ኣኺራ ላይም ከፍተኛ ቅጣትን ከሚያስከትሉ ነገሮች መካከል አንዱ ነው፣ከመሆኑም ጋር # በዘመናችን ብዙ ሰዎች # በሄዱበት …
ሙሉውን አሳይ »ከሊቃውንቶቻችን አንደበት�� ኢማም አልበርበሃሪ ኣላህ ይዘንላቸውና " ሸርህ አል-ሱን'ና " በተሰኘው ኪታባቸው ውስጥ ባሰፈሩት ላይ እንዲህ ይላሉ :• “ አንድ ሰው ከቢድዓ የሆነ ነገርን (ሲተገብር…
ሙሉውን አሳይ »ــــــ ــــــ ﷽ ــــــ ــــــ ❁❁ ቅራ/ ቅሪ ❁❁ ❁❁ አትዘናጋ / አትዘናጊ! ❁❁ ሁለችንንም የሚያስማማ አነድ እውነት አለ እርሱም ወደ ዲናችን መመለስ ለዱኒያም ሆነ ለአኸይራ ስኬት ቁልፍ መሆኑ ነው። ይ…
ሙሉውን አሳይ »ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን... ሂጃብ በይርጋ ሃይሌ፤ በኩርቱ፤ በከሊፋ……. የአላህ መላክተኛ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ይላሉ ‹‹አሁን የማላያቸው ለወደፊት የሚመጡ አሉ፤ የጀነትን ሽታ አያሸቷትም፤ ለብሰው ያለ…
ሙሉውን አሳይ »ሰለፎች ከሶላት ጋር የነበራቸው ቁርኝት ሰለፎች (ቀደምት ደጋግ አበዎች)- የነቢዩ ሶሀቦች እና ተከታዮቻቸው- ልንከተላቸው የሚገቡ አርአያዎቻችን ናቸው። እኒህ ምርጥ ህዝቦች በየትኛውም የአምልኮ አይነቶች ጠንካራና አ…
ሙሉውን አሳይ »ሸፋዓ (ምልጃ) ነብዩም ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ሆኑ ማንኛውም ደግ ሰው አላህ ዘንድ አማላጅ እንዲሆንልን የሚጠየቀው አላህን ብቻ ነው፡፡ ለምሳሌ ነብዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም የቂያማ እለት ሸፋዓ (አማላጅ) እንዲሆኑን ስንፈልግ “ጌታ…
ሙሉውን አሳይ »የትእግስት መሰላል ከድል ደጃፍ ያደርሳል! ፈተና የአላህ ሱና ነው። መልኩ ቢለያይም ደረጃው ቢፈራረቅም ማንም የማያመልጥበት የሆነ ወጥመድ። ጌታችን አላህ "ሰዎች አመንን ስላሉ ብቻ ሳይፈተኑ ሊተው ያስባሉን?&…
ሙሉውን አሳይ »
Social Plugin