Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

ውዷ እህቴ እስቲ ይህን ሐዲስ አስተውይው



ውዷ እህቴ እስቲ ይህን ሐዲስ አስተውይው! በተለይ ዛሬ ት/ርት የጀመራችሁ እህቶቼ እባካችሁ ይህን ሐዲስ በደንብ አጢኑት፤ ተግባራችሁንም ፈትሹ!
አላህ ግንዛቤን ይለግሰን!

የአላህ መልዕክተኛ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል:~
‹‹ከእሳት ሰዎች መካከል ሁለት አይነት ሰዎች እኔ ያላየኋቸው(ወደፊት
የሚመጡ)፤ (አንደኛቸው) ለብሰው ያልለበሱ አካሄዳቸው እና እንቅስቃሲያቸው ወደ ፀያፍ ተግባር ያዘነበሉ፤ ሌሎችንም የሚያሳስቱ ፀጉራቸው ልክ እንደ ግመል ሻኛ የተከመረ ሴቶች ናቸው፤ እንደነዚህ አይነቶቹ ጀነትን አይገቡም ሽታዋንም አያገኙትም፡፡››
[ሙስሊም ዘግበውታል]

**************************
@ ተንቢሀት - ሙስሊም ሴቶችን የተመለከቱ ህግጋት