ለእየሱስ ባሪያዎች‼️ =============== የመሲህ ባሮች ሆይ አንድ ጥያቄ አለን የተረዳው ካለ መልሱን እንሻለን ጌታ ግፍ አቅቶት ሰዎች ከገደሉት አለቀ አከተመ የታል አምላክነት?! ሰዎች የሰሩትን በሱ ላ…
ሙሉውን አሳይ »ሰካራም “ምሁሮች” ማንነቱን ረስቶ እርሱነቱን ከድቶ ክብሩን አንኮታኩቶ ማይንዱን አሻግቶ ከነቻቺ ሰፈር ከቀለጠው መንደር ወረደ ሊጨፍር ገባ ሲንደረደር ከወደራስ ቅሉ ለላይኛው በኩል በያዘው ብርጭቆ ባዶነትን …
ሙሉውን አሳይ »ታላቁ ነብዪ ጆርጅን ከፒተር ጋር ፈቅዶ ከሚያጋባ ሴት ልጁን ለዝሙት ላገር ከሚጀባ ከምዕራቡ መንደር ከዚያ ከገለባ ነብዩን በመስደብ ሲደርስህ ዘገባ ወንድሜ አይግረምህ እንድያ ነው ነ…
ሙሉውን አሳይ »# ደወል_ለገጣሚዎች ! ግጥም መልእክትን በአጭር የመግለፅ፣ ከልብ ውስጥ አልፎ የመስረፅ አቅም አለው። መብዛቱ ባይበረታታም ግጥም ልክ እንደ ስድ ፅሁፍ በጎ መልእክት ያዘለው የሚወደድ፣ መጥፎ መልእክት ያዘለው ደግሞ የሚወገዝ…
ሙሉውን አሳይ »ማን ነው አሸባሪ?! በበርማ አገር በዛ በሜዳ — ንጹህ ሙስሊም ሲንገላታ እልፍኝ ጓዳቸው ሲታመስ — በሴት በልጆች እሪታ ባውሬ ዱላ ሲቀጧቸው — ሲጨርሳቸው በተርታ ጦሩን ሰብቆ የቡድሃ ቄስ — ደካሞች ላይ ሲበረታ…
ሙሉውን አሳይ »Abufewzan Ahmed ምንድነው መነሻው ግቡና ፋኢዳው መተራረም ቀርቶ እሳት ያስጀመረው በሀሰድ ተራውጠው በተዐሱብ ጠልቀው ቢጠፋቸው መውጫው ያሻቸውን ሲሉ ዝም ስለተባሉ በሀይል ሊታገሉ ኪታብ አቃጠሉ በጫጭቀውም…
ሙሉውን አሳይ »Kal'amin Tsegaye #ይገርማል - ትእዛዛትን ኻልፎ ፣ቢድአን ተሸክሞ በተልካሻ ምክንያት ፣ሱናን ችላ ብሎ አንጃ የተባለን አዝሎ ተሸክሞ ከላይ ከበላዩ ፣ወንጀልን ደምሮ እጁ ባስቀደመው ፣ቀልቡን አጨል…
ሙሉውን አሳይ »Muhammedsiraj MuhammedNur Gidey በዘረጋው መረብ በስሜት ወጥመዱ በተንኮል ተብትቦ በላከው ገመዱ ቀልብህን ሊነጅስ በኢንተርኔት ጉዱ ሰይፍ ሳይታጠቅ መጣብህ ጠላቱ አንተን ሊያኮላሽህ ቆርጦ ባዲስ ስልቱ ሴ…
ሙሉውን አሳይ »by: seada live 'ቃና' ሚሉት 'ሬት' ማር ማር ያለህ ወገን የጣፈጠህ 'እቤት' እየፈረስክ ነው እየተፍረከረክ ውሀ ሲወስድ አሉ እያሳሳቀ ነው አፍዝዞ አደንዝዞ ማ…
ሙሉውን አሳይ »Sadat Kemal Abu Meryem በወንድማችን አቡ ቢላል አላህ ጀነቱን ይወፍቀው Abu Bilal ሀቅ ሀቋን እናውራ ውሸትን እንተው መቅጠፍም ይቅርብን ሚያዋጣው እውነት ነው ማነው ተሳዳቢ ሰውን ሚያንቋሽሸው …
ሙሉውን አሳይ »አንተን የሚመለከት አሳሳቢ ጉዳይ፤ በቸልተኝነትም ይሁን በደለኝነት አንዳንድ ወንዶች በቀድሞ ሚስቶች ወይም እጮኛዎች ላይ በሚከፍቱት የማጥላላት ዘመች የብዙ እህቶች ስም ጠልሽቶ ልባቸው በሀዘን ተሰብሮ ይኖራሉ። ወንድ…
ሙሉውን አሳይ »Ibnu Munewor እምቢ በይ እታለም! (ከካፊር ጋር ትዳር ለሚያስቡ እህቶች) ለአላፊ ደስታ ስትይ ………. ለምትከስመው ጠውልጋ ትዳር ከምትመሰርቺ ………. ኢስቲንጃ ከሌለው ጋ ለዚች ጤዛ ዱንያ ብለሽ ………. ብልጭ ብላ…
ሙሉውን አሳይ »by ኡሙ ሙዓዉያ ኪያ ሙስሊሟ #ምነው_እሱን_ብቻ !! እባካችሁ ወንዶች አደብ ይኑራችሁ እንዲህ አታድርጉ እን…
ሙሉውን አሳይ »ዜሮ ከተውፊቅ ከማል ( Md Tofik ) " ኢክዋኖች" ማን ናቸው? ኢክዋን አል ሙስሊሚን እጅግ የዘመኑት ባስተሳሰባቸው እጅግ የመጠቁት ባካዳሚክ ትምህርት ደራርበው የጫኑት አእመሯቸው ሰፋ ቦርቀቅ ረቀቅ አሉ ሄዱ…
ሙሉውን አሳይ »Abufewzan Ahmed •°•… ከእንስቶቻችን አንደበት …•°• ` አምላኬ አላህ ሆይ ! የተሸፈንኩበትን ልብሴን ስርዓቱን የጠበቀውን ሂጃቤን ራሴን ከውድቀት የማድንበት ከዋልጌ…
ሙሉውን አሳይ »Abdullah Eshetu January 31 at 6:20pm · ምነው አንተ ቅጠል! መልክህ አረንጓዴ መዘዝህ ግን እሬት ምነው አንተ ቅጠል ሰዎች ቢኖሩበት? አሞራን ሲበሏት ጅግራ ናት እንዳሉት ያንተም ባልደረ…
ሙሉውን አሳይ »“መውሊድ” መርያችን አልሰሩት ሱሓባ አልነካካው በሱና አልጸደቀ የስራ በረካው ሰለፍ ልብ አልሰጠው መቃረብያ ብሎ አልበላ አልዘለለ ያን ቀን ዳሱን ጥሎ ሰብስቦ አልደገሰ መውሊዳችን ብሎ። የኋላኋላ ‘ንጂ የጥመቶች ፊርቃ ሱና…
ሙሉውን አሳይ »ለምን ይሆን እምቢ ያሉት? ለምን ይሆን እምቢ ያሉት? በአላህ ላይ ያመፁና የኮሩት፤ ቦታ የለህም የሚሉት? ሁሉም ቦታ ነውም ያሉት? አይከብድም ወይ ትርጉማቸው ከተባሉት መዞራቸው አርሸ ላይ ነኝ እያላቸው በቁርአኑ ግልፅ…
ሙሉውን አሳይ »ቅድሚያ ለተውሒድ November 4 · መንገድን አትልቀቅ የሡሀቦች ፋና የዳዕዋ አደራረግ የሒክማ ጎዳና በዕዝነት በትግስት በኢልም የታገዘ ኢህላሱን ጠብቆ ብዙ የተጓዘ ኢስላምን ሚጋብዝ በአውንታ…
ሙሉውን አሳይ »Abufewzan Ahmed November 11 at 6:13am እፍረትም የኢማንሽ መለኪያ ነው ፨ --------------- ፠ -------------- ፨ ገላሽ ነውና ክቡር መታየቱም ስለሆነ ነውር ከተፈቀደላ…
ሙሉውን አሳይ »
Social Plugin