Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

‪ኔትወርክ ማርኬቲንግ‬ በሸሪዓ እይታ Muhadera about Shariah View on Network Marketing



ብዙ ጤናማ ዜጎችን ካባከነው እና ማጭበርበር በመሆኑ በ አንዳንድ ሀገሮች ከተከለከለው ፒራሚድ ኔትወርክ ማርኬቲንግ መረብ እራሳችንን ቤተሰቦቻችንን እንጠብቅ !!
★★ ማጭበርበር እና መጭበርበር ነውና ታላላቅ ዑለሞች ሸሪዓዊ ብይኑ ሐራም በመሆኑ በመረጃ አብራርተዋል ። ★★
በዑስታዝ ኢልያስ አወል
ዳውንሎድ በማድረግ ተጠቃሚ ይሁኑ ለወዳጅ ዘመድዎም ያስተላልፉ

↓↓↓