የዘካተል ፊጥር ትርጉሙ ዘካተል ፊጥር የተደነገገበት ጥበብ ለዘካተል ፊጥር የሚሰጡ የእህል አይነቶች ዘካተል ፊጥር በማን ሊይ ግዴታ ይሆናል? የዘካተል ፊጥር መጠን፣ ዘካተል ፊጥር መች ነው የሚሰጠው? ዘካተል ፊጥር…
ሙሉውን አሳይ »አብሺሩ-- በአላህ ቃል አትጠራጠሩ ! በአላህ ፈቃድ የታሰሩ ይፈታሉ። የቆሰሉም ይሽራሉ። የፈሰሱ ደሞችም ይታፈሳሉ። የተሰበሩ ልቦችም ይጠገናሉ። የወደሙ የባይታወሩ ኡማ ንብረቶችም ይካሳሉ-ይተካሉ። በዳይም "አ ን ድ ቀን&qu…
ሙሉውን አሳይ »በ#ጎንደር ወገኖቻችን ላይበደረሰው ጥቃት ልባችን ክፉኛ አዝኗል! ▪️የተገደሉትን አላህ ከሸሂዶች ተርታ ያሰልፋቸው። ▪️የቆሰሉትን ያሽራቸው ምንዳቸውንም ያብዛላቸው። ▪️ለሟች ቤተሰቦች መልካም ትዕግስትን ይስጣቸው። ◻️ኢስላምን ለመግታ…
ሙሉውን አሳይ »የአላህ ባሪያዎች ሆይ... 🔹በሰማይም ይሁን በምድር ላይ የሚከሰት ነገር በሙሉ በአላህ ውሳኔና እርሱም ለሚያውቀው የላቀ ጥበብና ምክንያት ነው።አላህ የሚወስናቸው ውሳኔዎችም በሙሉ ለባሮቹ መልካምና በሁለቱም ዓለም (በገሃድ ሲታ…
ሙሉውን አሳይ »መስጂድን መዳፈር መዘዙ ብዙ ነው! 🔸መስጂድ የተከበረ የአላህ ቤት ነው። መስጂድ ላይ ጥቃት የሚሰነዝርም የአላህና የአላህ ባሮች ጠላት ነው። ◼️አላህ ይታገሳል እንጂ አይረሳም! ጥፋተኞችን ሲይዝም አያያዙ ብርቱ ነው። ሞትን እየተመኙ …
ሙሉውን አሳይ »🍃ህልምና ቅዠት በኢስላም እይታ🍃 💥ዲነል-ኢስላም ህይወታችን ላይ ሊገጥሙን ለሚችሉ ነገሮች በሙሉ ህግና ስርዓት አስቀምጧል፣ይህን አውቀን መኖር፥ በዲናችን እንድንተማመንና ህይወትን ከሚረብሹ ነገሮችም ሰላም ለማግኘት ይረዳል ▪…
ሙሉውን አሳይ »👉 በሙስሊሞች መካከል መከፋፈል ከመከሰቱ በፊት በምን እንከላከል ልዩነቶች ወይም መከፋፈል ከተከሰተስ ምን እናድርግ ? 👉 ሙስሊሞችን ለመለያየት ወይም መከፋፈል እየዳረጉ ያሉት ሊያለያዩ የሚችሉ ነጥቦች ናቸው ? …
ሙሉውን አሳይ »بسم الله الرحمن الرحيم وبه أستعين ✉ "ይድረስ ለመውሊድ አክባሪዎችና በዲናችን ላይ ጥሩ ቢድዓ መፍጠር ይቻላል ለሚሉት" ሰሞኑን መውሊድን በተመለከተ ለቀረበው ጥያቄ ቀጥተኛ መልስን መመለስ ትተው …
ሙሉውን አሳይ »Ahmed Adem ""ጥቂት መውሊድን የተመለከቱ ፈትዋዎች"" بسم الله الرحمن الرحيم فتاوى العلماء في حكم الإحتفال بمولد سيد الأنبياء باللغة ال…
ሙሉውን አሳይ »ተራዊሕ በመስገድ ከሚገኙ ጥቅሞች ተራዊሕ የረመዷን ወር ምሽቶች ላይ በጋራም ይሁን በተናጠል የሚሰገድ ነቢዩ صلى الله عليه وسلم እና ሰሓቦቻቸው ያደረጉት "ሱና" ነው በርካታ ጠቀሜታዎችና ምንዳዎችም አሉ…
ሙሉውን አሳይ »በደጋግ ቀደምቶች ዘመን ሴት ወንዶችን ታስተምር ነበርን ? بسم الله الرحمن الرحيم وبه أستعين وصلاة ربي وسلامه على خير المرسلين وبعد. 🔸 "ሴት ልጅ …
ሙሉውን አሳይ »⭐ የሰለፎች ግንዛቤ ማለት ለምን አስፈለገ?! 💥 የደዕዋ መሰረቱ ሶስት ምሰሶዎች ናቸው 1- ቁርኣን 2-ሰሒሕ ሐዲሥ 3- ቁርኣንና ሐዲሥን በሰሓባዎችና በተከታዮቻቸው/ በደጋግ ቀደምቶች ግንዛቤ መሰረት መረዳት ናቸው! …
ሙሉውን አሳይ »# ፎቶና # መዘዙ # ፎቶ ማንሳትም ይሁን መነሳት በመሰረቱ ከከባባድ (ከባኢር) # ወንጀሎችና ኣኺራ ላይም ከፍተኛ ቅጣትን ከሚያስከትሉ ነገሮች መካከል አንዱ ነው፣ከመሆኑም ጋር # በዘመናችን ብዙ ሰዎች # በሄዱበት …
ሙሉውን አሳይ »➠ጥያቄ ፦ # ኢስቲዋእ_ማለት_ምን_ማለት ነው? ብታብራሩልኝ? ግሩፕ ላይ ሲከራከሩበት ግራ ገብቶኝ ነው። ➠መልስ ፦ "ኢስቲዋእ" ብሎ ማለት ፦ ከፍ ማለት እላይ መሆን ማለት ነው። ቁርአን ላይ አላህ - …
ሙሉውን አሳይ »# ፎቶና # መዘዙ # ፎቶ ማንሳትም ይሁን መነሳት በመሰረቱ ከከባባድ (ከባኢር) # ወንጀሎችና ኣኺራ ላይም ከፍተኛ ቅጣትን ከሚያስከትሉ ነገሮች መካከል አንዱ ነው፣ከመሆኑም ጋር #…
ሙሉውን አሳይ »
Social Plugin