በ#ጎንደር ወገኖቻችን ላይበደረሰው ጥቃት ልባችን ክፉኛ አዝኗል!
▪️የተገደሉትን አላህ ከሸሂዶች ተርታ ያሰልፋቸው።
▪️የቆሰሉትን ያሽራቸው ምንዳቸውንም ያብዛላቸው።
▪️ለሟች ቤተሰቦች መልካም ትዕግስትን ይስጣቸው።
◻️ኢስላምን ለመግታትና ሙስሊሞችን ለመጉዳት ቀን ከሌሊት የምትሰሩና የምታሴሩ በሙሉ እባካችሁ አትልፉ!
◻️እራሳችሁን ከምትጎዱት በላይ ማንንም አትጎዱም!
🔅ኢስላም የአላህ ብርኃን ነውና ማንም ሊገድበው አይችልም!ከተውት ይስፋፋል፤ ከተነካካ ደግሞ ይበልጥ ይጠነክራል!
ያላችሁ አማራጭ ኢስላምን ተቀብሎ መኖርና ፣ ከመነካካት መታቀብ ብቻ ነው።
ሶስተኛና አራተኛ አማራጭ መፈለግ በሁለቱም ዓለም ተጎጂዎች ያደርጋችኋል እንጂ አይጠቅማችሁም።
አላህም ይታገሳል እንጂ አማኞችን የሚያሰቃዩን አይረሳም፤ አይተውምም።
▪️አማኞች ሆይ፥ ጽኑ፣ ታገሱ፣ እናንተ ላይ እየደረሰ ያለው ያለፉ ነብያትና ተከታዮቻቸው ላይ ሲደርስ የነበረው እንደሆነ እወቁ።
▪️አማኝ ላይ የሚደርስ ነገር በሙሉ ለበጎ ነው በሉ።
🔅አላህ ሆይ በፍትህ ፍረድ! በዳይ ላይም ብርቱውን ቅጣትህ አውርድ።
ረመዷን 28/1443ዓ.ሂ
@ዛዱል-መዓድ
0 Comments