በመውሊድ ላይ ስለሚፈፀመው ጭፈራ ዑለማዎች ምን እንዳሉ ታውቃለህ? ~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~ ~ በመውሊድ በዓላት የተከበሩ የአላህ ቤቶች በጭብጨባ፣ በውዝዋዜና በጭፈራ ክብራቸው ይደፈራል፡፡ ይሄ ደ…
ሙሉውን አሳይ »መውሊድ ለምን አላማ እንደተጀመረ ያውቃሉ? ~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~ ~~ መውሊድ በሺዐዎች እንደተጀመረ ቀደም ብየ ገልጬ ነበር። አሁን ደግሞ የጀመሩበትን አላማ ልጠቁም እወዳለሁ። በግብፅ የአስዩጥ ዩኒቨር…
ሙሉውን አሳይ »መውሊድን ማን ጀመረው? (በመረጃ ለሚያምኑ ብቻ?) ~~~~~~~~~~~~~~~~~ መውሊድን የጀመሩት ከ 357 ሂ. በኋላ የነገሱት እራሳቸውን “የነብዩ ﷺ ልጅ የፋጢማ ዘር ነን” እያሉ የሚሞግቱት ሺዐዎች ናቸው፡፡ ለዚህም ማስ…
ሙሉውን አሳይ »ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ቢድዓቱል ሀሰናህ አንዳንድ ሰዎች ‹‹ሁሉም ቢድዓ ጥመት ነው!!›› ከሚለዉ ነብያዊ መርሆ በመውጣት ‹‹ቢድዓ ሁለት ዓይነት ነው፤ጥሩና መጠፎ›› ይላሉ!! መውሊድ ጥሩ ቢድዓ …
ሙሉውን አሳይ »ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር አብደላህ አልሀበሺ እውነታውን ሲያምን!! መውሊድን የማክበር ሀሳብ ከክርስቲያኖች ገና የመጣ መሆኑን ተናግሯል፤ የ «ኢዝሀሩል አቂደቲሱኒያህ» የድምፅ ማብራሪያ ካሴት ቁ.9 የመጀመሪያው …
ሙሉውን አሳይ »Sadat Kemal Abu Meryem የኩፍርና የሽርክ መናሃርያ መውሊድ እንጠንቀቀው!! 1 ሚሊዬን አንድ የሚያደርጉ ነገሮች 1 ሽርክ ሲገባበት አንድነቱን ይበታትነዋል፡፡ ቢያውቁ ኖሮ ሽርክ አሉ የሚባሉ ስራዎችን ሁሉ ድምጥማጣቸው…
ሙሉውን አሳይ »Taju Nasir December 10 · የመውሊድን በዓል ማክበር! ሙስሊሞች ባለፉት ዘመናትም ሆነ በአሁኑ ዘመን ከካህዲያን ጋር በመመሳሰል ከፈፀሟቸው ጥፋቶች ሁሉ ይበልጥ የጎላው የክርስቲያኖች…
ሙሉውን አሳይ »
Social Plugin