🔔 የማንቂያ ደወል! የረመዳን ቀናት እየተቆጠሩ ሲያልፉ ምንኛ ይፈጥናሉ! ከረመዳን 1,2,3..15 ቀናት ሲያልፉ በጣም ይፈጥናሉ!! መዘናጋት በማንኛውም ሰው ህይወት ውስጥ የተለመደ ክስተት ቢሆንም፤ መዘናጋታችን በአጨዳ ወቅት ከ…
ሙሉውን አሳይ »👉🏼 ጾምን የሚመለከቱ ትምህርቶች 🔊 #የጾም_ኒያህ? 📌በዚህ አጭር የድምጽ ፋይል 🔸የጾም ኒያህ ወሳኝነት 🔸ኒያን በድምፅ ማለት 🔸የጾም ኒያህ መች ነው የሚደረገው 🔸ረመዳን ሲገባ ወሩን ለመጾም አንዴ ኒያህ ማድረግ ይበቃል …
ሙሉውን አሳይ »👉🏼 ጾምን የሚመለከቱ ትምህርቶች 🔊 #ጾምን እንድንጾም ያስፈለገበት ሂክማ /ጥበብ ምንድን ነው? 📌በዚህ አጭር የድምጽ ፋይል ጾምን በመጾማችን ከጾም የምናገኛቸው ጥበቦች በአጭሩ ተብራርቷል። 🎙 በኡስታዝ ሑሴን ዒሳ ድም…
ሙሉውን አሳይ »ሙአዚኑ ለሰላተል ፈጅር አዛን እያለ መብላት ወይም መጠጣት በሸሪዓ ሑክሙ (ፍርዱ) ምንድን ነው? ፆመኛ ከእውነተኛው ጎህ መቀደድ አንስቶ ፀሀይ እስክትጠልቅ ድረስ ፆምን ከሚያበላሹ ነገሮች መቆጠብ ግዴታ ነው። ይህ ማለት ጎህ ሲቀድ እን…
ሙሉውን አሳይ »ይህን ትምህርት በኦዲዮ ለማድመጥ ከረመዳን በኃላ ምን ማድረግ አለብን ? በኡስታዝ ሑሴን ዒሳ …
ሙሉውን አሳይ »የረመዳን ልዩ መታወቂያዎች አንድ አመት ከአላህ ዘንድ አስራ ሁለት ወራትን ይዟል፡፡ ጌታችን አላህ በችሎታው በጥበቡ ነብይን ከነብይ፣ ወልይን ከወልይ፣ ቦታን ከቦታ፣ ዘመንን ከዘመን አበላልጧል፡፡ ከነብይ ሁሉ በላጩ ነብዩ ﷺ…
ሙሉውን አሳይ »ፆምና ነፍሰ ጡር ~~~~~~~~~~ ነፍሰ ጡር ሴት ከፆም አንፃር ሁለት ሁኔታዎች ሊኖሯት ይችላሉ። ① ፆም በሷም ሆነ በፅንሷ ላይ ተፅእኖ የማያሳድርባት ንቁና ጠንካራ ከሆነች መፆም ግዴታዋ ነው። ② በእርግዝናው ክብደት ወይም በሰ…
ሙሉውን አሳይ »ለረመዷን ይሰግዳል በሌሎች ወራት መስገድ ይተዋል! ጠያቂ: – “ረመዷንን ወር ላይ ሰላት ይሰግዳል የሸዋል ስድስቱን ቀናትም ይፆማል ። ሆኖም ከረመዷን በህዋላ መስገድ ያቆማል፤ መጠጥም ይጠጣል፤ ዝሙትን ይፈፅማል ። ብይኑ ምንድ…
ሙሉውን አሳይ »ام محمد ሸይኽ ሱለይማን አሩሀይሊ ረመዷንን አስመልክቶ የሚከተለውን ጥያቄ ተጠይቀው ሲመልሱ ጥያቄ: ―ሴት ልጅ ፈጣሪዋን በአግባቡ ለማምለክ እና ቤተሰቦቿን ከማገልገል አንፃር በረመዷን ሊኖራት የሚገባው ፕሮግራ…
ሙሉውን አሳይ »
Social Plugin