Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

የጾም ኒያህ || በኡስታዝ ሑሴን ዒሳ

👉🏼 ጾምን የሚመለከቱ ትምህርቶች 

🔊 #የጾም_ኒያህ?

📌በዚህ አጭር የድምጽ ፋይል 
🔸የጾም ኒያህ ወሳኝነት
🔸ኒያን በድምፅ ማለት
🔸የጾም ኒያህ መች ነው የሚደረገው
🔸ረመዳን ሲገባ ወሩን ለመጾም አንዴ ኒያህ ማድረግ ይበቃል ወይስ በየቀኑ ኒያህ መደረግ አለበት?

 በአጭሩ ተብራርተዋል።
ድምጽ ፋይሉን ለማውረድ

🎙 በኡስታዝ ሑሴን ዒሳ




በ #ሱንና_ቲዩብ በየጊዜው የሚለቀቁ ትምህርቶችን ለመከታተል ዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ http://bit.ly/sunnahtube 

በተጨማሪም በፌስቡክ እና ቴሌግራም አድራሻዎቻችንን ይቀላቀሉ 
ቴሌግራም - https://t.me/sunnahtube1

Post a Comment

0 Comments