እውን ሙዚቃና ዘፈን በኢስላም አልተከለከለምን??? ሙሀመድ ሀሰን ማሜ ጥር 2003 አንደሚታወቀው ኢስላም ሰፊና ጥልቅ አስተምህሮቶች፤ ረቂቅና ጥልቅ መመሪያዎችና ድንጋጌዎች አሉት፡፡ ሁሉንም የህይወት ዘ…
ሙሉውን አሳይ »ሰዎች አራት አይነት ናቸው፤ (ከየትኛው ነህ? እራስህን ገምግም) ከኢብኑ ተይሚያህ አልሀራኒ ምርጥ ገለፃዎች (በአጭሩ የቀረበ) قال تعالى: {تِلْكَ الدَّارُ الْآخِرَةُ نَجْ…
ሙሉውን አሳይ »እንኳን አደረሳችሁ... ምን ማለት ነው? ሰሞኑን በተደጋጋሚ እገሌና እገሌ ላይክ አድርገውታል እያለ ፌስቡክ ከሚልክልኝ መካከል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት ትልቁን ቦታ ይዟል። ለጌታችን መወለድ እንኳን አደረሳችሁ …
ሙሉውን አሳይ »ሶስቱ መሰረተሰዊ መርሆዎች... በአህባሾች የማጠልሸት ፕሮፓጋንዳ እንዳትሸወዱ! አል ኡሱሉሰላህ ወሳኝ የአኼራ ጥያቄዎችን በማስታወስ ቁርአንና ሀዲስን መሰረት አድርጎ ለጀማሪ ተማሪዎች የተዘጋጀ ምርጥ ትምህርት ነው። በ…
ሙሉውን አሳይ »ኢስላምን ከጃሂሊያ ከለየህ ወሀብይ ይሉሃል! ከተላላቅ የአልጄሪያ ኡለማዎች መካከል እ.ኤ.አ 1960 ያለፉት ሸይኽ ጠይብ አል–ዑቅቢ "እንዲህ ቢሉኝ እንዲህ አልኳቸው" የሚል መጣጥፋቸው ይህንን ብለዋል፤ « ሰዎች…
ሙሉውን አሳይ »ልብ ይበሉ፦ ኡድሂያ ለማረድ ካቀዱ ከወዲሁ ጥፍርና ጸጉርዎን ከመቁረጥ ይቆጠቡ ------------------- ሀጅ የማያደርግ ሰው በዒድ ቀን ኡድሂያን ለማረድ ካሰበ የዙልሂጃ ወር ከገባበት የምጀመሪያዉ ቀን ጀምሮ ጥፍሩንና ጸጉ…
ሙሉውን አሳይ »የሸህ አህመድ የህልም ደብዳቤ https://islamqa.info/en/31833 የሸህ አህመድ ደብዳቤ እየተባለ የሚሰራጨውን መልእክት በተመለከተ የኢስላም ሊቃውንት ውሸትነቱን አስረድተዋልና ከማሰራጨት እንቆጠብ። ☞ ሸይ…
ሙሉውን አሳይ »በጁምዓ የማለዳ ፈጅር ሰላትን በጀመዓ መስገድ አንድ ሰው በሳምንቱ ውስጥ ከሚሰግዳቸው ሰላቶች በሙሉ በላጭ ነው! ሹዓቡል ኢማን በተሰኘው ኪተሰባቸው ላይ አል ኢማም አልበይሀቂይ ከኢብኑ ኡመር እንዳስተላለፉት፤ የአላህ መልእ…
ሙሉውን አሳይ »☞ የሸዋልን ፆም ለጀመሩ እህቶች አስፈላጊ ጥቆማዎች الحمد لله والصلاة والسلام على رسول الله وعلى آله وصحبه، أما بعـد: ከሸዋል ፆም ጋር በተያያዘ ብዙ እ…
ሙሉውን አሳይ »ከቀዷ ፆምና ከሸዋል ፆም የትኛው ይቀደማል? በተለያዩ ምክኒያቶች ረመዳንን አሟልቶ ያልፆመና ቀዷ ያለበት ሰው፤ የስድስቱን ቀናት የሸዋል ፆም ያስቀድማል ወይስ በቅድሚያ ያለበትን ቀዷ በመክፈል የረመዳንን …
ሙሉውን አሳይ »ጀምዒይ ወይስ ጀህሚይ? የፊቅህ ጠበብቶች (الوسائل لها حكم المقاصد) በሚል መርህ ይስማማሉ። ለአንድ ነገር መዳረሻ (ወሳኢል) የሆኑ ነገሮች “የሚያደርሱበትን ግብ” ሁክም ወይም ብይን ይይዛሉ ማለት ነው። እነዚህ …
ሙሉውን አሳይ »Abujunaid Salah Ahmed 📎 ተውሂድን ማወቅና መቀበል ከሚያስገኛቸው ጥቅሞች፤ ▫ አላህ፤ በጌታነቱ፣ በተመላኪነቱ፣ በስሞቹና በባህሪዎቹ አንድ መሆኑን በሚገባ ያመነ ሰው ከሚያገኛቸው ውጤቶችና ፋይዳዎች ጥቂቶቹን እ…
ሙሉውን አሳይ »Salah Ahmed ረጀብን አስመልክቶ... (1) ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ & ምርጡ ተማሪያቸው ኢብኑል ቀዪም አልጀ…
ሙሉውን አሳይ »📌 አስገድደው ሊድሩኝ ነው ምን ላድርግ? #ተንቢሀት_ካውንስሊንግ (002) 🏒 ውድ ተንቢሀቶች፤ ሰሞኑን ለአንድ እህት የተሰጠውን ምክር እንብቤ ነበር። የቤተሰቦቿን ምክር ቸል እንዳትል መክራችኃል። በጋብቻ ሊያስገድዱኝ…
ሙሉውን አሳይ »# ኢስላማዊ_የአንድነት_ጎዳና የአላህንም የማመን (ገመድ) ሁላችሁም ያዙ። አትለያዩም... ★★ በዚህ ሙሃደራ አንድነትን በሚመለከት የመጡ ማስረጃዎች እንዲሁም ያሉብዥታዎች እና መፍትሔቸው ተብራርተዋል ። →በኡስታዝ ሳ…
ሙሉውን አሳይ »የእናቶችን ቀን ሙስሊሞች እንዴት ያዩታል? እኛ ሙስሊሞች፤ እናትን በመታዘዝ፣ ለእናት መልካም በመዋልና አሷን በማስደሰት ታዘናል። እናትን ከመበደልና በሷ ላይ ከማመፅ በእጅጉ ተከልክለናል። ለእናት ክብር እንሰጥ ዘንድ በእርግዝና …
ሙሉውን አሳይ »የአላማ ፅናት ትውልድን ያድናል!! አንድ ሰው ከተገደደና እራሱን አደጋ ላይ ካገኘ ከከባድ አደጋ ለመዳን የኩፍር ንግግርም ቢናገር እንደማያስጠይቀው ግልፅ ነው። ይሁን እንጂ፤ ሰዎች አርአያ የሚያደርጉትና ንግግሩን የሚሰሙት ሰው በ…
ሙሉውን አሳይ »ስለ ሲፋት የሰለፎች አቋም ምን እንደነበር አህባሾችና መሰል ጀህሚዮችን የሚለጉም የአል–ኢማም አት’ቲርሚዚይ ምስክርነት! ከስድስቱ የሀዲስ ድርሳናት አንዱን በማዘጋጀታቸው የሚታወቁት ታዋቂው አሊም አል-ኢማም አት-ቲርሚዚ በታዋቂው …
ሙሉውን አሳይ »ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር December 23 at 7:49am የፌስቡክ ዉሏችንን እንገምግም... አላሁል ሙስተዓን! ፌስቡክ ከማህበራዊ ድረገፆች ሁሉ ሰዎች በብዛት ጊዜያቸውን እንደሚያሳልፉበት እሙን …
ሙሉውን አሳይ »በተወሱል ርዕስ የሚነሱ ብዥታዎችና እርምቶቻቸው ተወሱል በዓረብኛ ቋንቋ ወደ አንድ ነገር መዳረስ ማለት ሲሆን ተወሱል ሸሪዓው የፈቀደውና የከለከለው በመባል በሁለት ይከፈላል፡፡ ☞ ሸሪዓው የተፈቀዳቸው የተወሱል ዓይነቶች፦ …
ሙሉውን አሳይ »
Social Plugin