ሸፋዓ (ምልጃ) ነብዩም ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ሆኑ ማንኛውም ደግ ሰው አላህ ዘንድ አማላጅ እንዲሆንልን የሚጠየቀው አላህን ብቻ ነው፡፡ ለምሳሌ ነብዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም የቂያማ እለት ሸፋዓ (አማላጅ) እንዲሆኑን ስንፈልግ “ጌታ…
ሙሉውን አሳይ »የሩቅ ምስጢር አዋቂ ነን ባዮች ስራ 1. ድግምት፦ “ሲህር” (ድግምት) በዓረብኛ ቋንቋ ስውር የሆነና ምክንያቱ ያልታወቀ ነገር ማለት ነው፡፡ ሸሪዓዊ ትርጉሙ፦ ልብን ወይም አካልን በማሳመም ወይም በመግደል ተፅዕኖ የሚያሳድር እንዲሁ…
ሙሉውን አሳይ »ሽርክ በሶስት ይከፈላል፦ እነሱም፡- ትልቁ ሽርክ፣ ትንሹ ሽርክ ፣ ድብቁ ሽርክ ናቸው። ትልቁ ሽርክ (ሺርክ አል-አክበር)፡- የሰራውን መልካም ስራ ሁሉ ውድቅ ያደርጋል፣ በዚህ ሽርክ ላይ ሆኖ የሞተ ሰ…
ሙሉውን አሳይ »Sadat Kemal Abu Meryem October 23 near Addis Ababa · የሚሊኒየሙ ስምምነት በኢኽዋኖችና በሱፍዬች መሐል? ኢኽዋኖችና ሱፍዬች የሚሊኒየሙ ስምምነት በተ…
ሙሉውን አሳይ »መንዙማና ውስጡ ያዘላቸው የሽርክ፤ የቢድዓና የተራ ዛዛታ ወሬ By Sadat Kemal Abu Nuh በአላህ ስም እጅግ በጣም አዛኝ በጣም ሩህሩህ በሆነው፡፡ ከሽርክ እራሳችንን እንጠብቅ፡፡ ልብ ብሎ ላየው ለተመለከተው፤ የ…
ሙሉውን አሳይ »ልብ ብሎ ላየው ስንትና ስንት ሄክታር በደን የተሸፈነውን መሬት ትንሽ እሳት ካገኘው ሙሉውን ያቃጥለዋል፡፡ ይህ ምሳሌ በተውሂድ የተሰራ ስራ የበዛውን ያህል ቢበዛ፤ ሽርክ የተቀላቀለበት ቀን ልክ እሳት ጭድን እንደሚያወድመው፤ ሽር…
ሙሉውን አሳይ »
Social Plugin