Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

እሳት እና ጭድ አብሮ እንደማይሄደው ተውሂድ እና ሽርክ አብሮ አይሄድም፡፡


ልብ ብሎ ላየው ስንትና ስንት ሄክታር በደን የተሸፈነውን መሬት ትንሽ እሳት ካገኘው ሙሉውን ያቃጥለዋል፡፡ ይህ ምሳሌ በተውሂድ የተሰራ ስራ የበዛውን ያህል ቢበዛ፤ ሽርክ የተቀላቀለበት ቀን ልክ እሳት ጭድን እንደሚያወድመው፤ ሽርክ የባለቤቱን ስራ ሙሉ በሙሉ ውድቅ ያደርገዋል፡፡አላህ የ18 ነብያቱን ገድል ከጠቀሰ በኋላ እንዲህ አለ ‹‹ቢያጋሩ ኖሮ የሰሩት ሁሉ ይታበስ (ውድቅ) ይሆን ነበር››
ስለዚህም የአላህ ባሪያዎች ሆይ! ነፍሴንም እናንተንም በተውሂድ እና ኢኽላስ ላይ አደራ አደራ እላለሁ፡፡አላህ በተውሂድ ላይ ያኑረን በርሱም ላይ ይግደለን፡፡አሚን፡፡

Post a Comment

0 Comments