ከዒድ ዋዜማ ጀምሮ ልንፈፅማቸው የሚገቡ ነገሮች ዒድ ማለት ምን ማለት እንደሆነ እንዲሁም በኢስላም የተደነገጉ ክብረ በአላት ኢድ-አልፈጥር እና ኢድ-አልአድሀ ብቻ መሆናቸውን ከተረዳን፤ በእነዚህ ሁለት ዒዶች ዋዜማ እና በእለቱ ምን…
ሙሉውን አሳይ »"ትንሹ ዒድ(የሸዋል ዒድ)" የሚባለው በሸሪዓ እንዴት ይታያል? ለርእሳችን መንደርደሪያ ይሆነን ዘንድ ዑለሞች የሸዋልን ስድስት ቀን ፆም በተመለከተ የሚያነሷቸውን የተለያዩ ሀሳቦች አጠር ባለ መልክ ለማየት እንሞክ…
ሙሉውን አሳይ »ዱዓአችን አላህ ዘንድ ተቀባይነት እንዲያገኝ ምን ማድረግ አለብን? ዱዓአችን አላህ ዘንድ ተቀባይነት እንዲያገኝ ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች የትኞቹ ናቸው? ዱዓአችን አላህ ዘንድ ተቀባይነት እንዲያገኝ በትንሹ አምስት መስፈርቶችን ማሟላት…
ሙሉውን አሳይ »ዘካተል ፊጥር እና አፈጻጸሙ (በኡስታዝ ጣሀ አህመድ) ዘካተል ፊጥር ከረመዳን ወር ፆም መጠናቀቅ ጋር በተያያዘ ግዴታ የሚሆን የዘካ አይነት ነው፡፡ ዘካተል ፊጥርን መስጠት እያንዳንዱ ሙስሊም ላይ በነፍስ ወከፍ ግዴ…
ሙሉውን አሳይ »# ከረመዳን የመጨረሻዎቹ አስርት ቀናት ✔ የረመዳን ወር ታላቅ ወር መሆኑ ለሁላችንም ግልጽ ነው፡፡ ስለታላቅነቱም ብዙ ሳንሰማ ወይም ሳናነብ አልቀረን ይሆናል፡፡ የረመዳን ወር የላቀ ታላቅ ወር እንደመሆኑ ሁሉ ከቀናቶቹና ከለ…
ሙሉውን አሳይ »ከዘካ ሃይማኖታዊ ጥቅሞች መካከል፦ 1/ የአንድ ባሪያ ዱንያዊም ይሁን የመጪው ዓለም ደስታ መዞሪያ የሆኑት የኢስላም ማዕዘናት መካከል አንዱን ተግባራዊ ማድረግ ነው። 2/ እንደሌሎቹ አምልኮዊ ትዕዛዛት ሁሉ ወደ አላህ የሚያቃርብ እና …
ሙሉውን አሳይ »ዘካህ ዘካህ ከኢስላማዊ ግዴታዎች መካከል አንዱ ግዴታ ነው። ከሁለቱ ምስክርነቶች (ሸሀደተይን) እና ሰላት በኋላ አንዱ እና ዋነኛው የኢስላም ማዕዘን (ሩክን) ነው፡፡ ዘካን ማውጣት ግዴታ ስለመሆኑ ቁርአን፣ ሐዲስ እና የአጠቃላዩ…
ሙሉውን አሳይ »ከዒድ ዋዜማ ጀምሮ ልንፈፅማቸው የሚገቡ ነገሮች ዒድ ማለት ምን ማለት እንደሆነ እንዲሁም በኢስላም የተደነገጉ ክብረ በአላት ኢድ-አልፈጥር እና ኢድ-አልአድሀ ብቻ መሆናቸውን ከተረዳን፤ በእነዚህ ሁለት ዒዶች ዋዜማ እና በእለቱ ምን …
ሙሉውን አሳይ »ረመዳን ከመግባቱ በፊት እና ከገባ በኃላ ጾመኞች ላይ የሚታዩ ስህተቶች ወንድሞቼ! እህቶቼ! ረመዳን መድረስ ታላቅ ፀጋ ነው ። ታዲያ ይህን ታላቅ ፀጋ ካገኘን የሚታዩብንን ስህተቶች አርመን እንድንፆም በዚህ ትምህርት ጾም ከመግ…
ሙሉውን አሳይ »በዑስታዝ ጣሃ አህመድ የተዘጋጀ ወሳኝ እና አንገብጋቢ ነገሮችን የዳሰሰ 24 ደቂቃ 3.4 Mb መጠን Mp3 ዳውንሎድ በማድረግ ያድምጡት ለወዳጅዘመድዎም ያስተላልፉ ---->በሙሠፋ ሙሳ Dawnload
ሙሉውን አሳይ »# _አሹራእ አቢ ቀታዳህ አል አንሳሪይ እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ስለ አሹራእ ጾም ተጠይቀው “ያለፈውን አንድ አመት ወንጀል ያስምራል” ብለዋል ።ሙስሊም ዘግቦታ 1. ጠቅለል ያለ ማብራሪያ ስ…
ሙሉውን አሳይ »
Social Plugin