Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

አሹራእ የተመለከቱ አጫጭር ሙሃደራዎች በኡስታዝ መሐመድ ሐሰን እና በኡስታዝ ‬ጣሃ አህመድ

#‎_አሹራእ‬
አቢ ቀታዳህ አል አንሳሪይ እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ስለ አሹራእ ጾም ተጠይቀው “ያለፈውን አንድ አመት ወንጀል ያስምራል” ብለዋል ።ሙስሊም ዘግቦታ
1. ጠቅለል ያለ ማብራሪያ ስለ አሹራእ 10 ደቂቃ Mp3 1Mb
----- ዑስታዝ ጣሃ አህመድ
----->Dawnload
2. አጭር መልዕክት ስለ አሹራእ ጾም 8 ደቂቃ Mp3 1Mb
----- ዑስታዝ መሐመድ ሐሰን
----> Dawnload
NB -->የዘንድሮ አሹራእ (ሙሀረም 10) የፊታችን ሰኞ ጥቅምት 23 - 2007 ነው
በብሉቱዝ በመላላክ የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ ::