የሩቃ መስፈርቶች! ሩቃ የሚፈቀደው ሶስት መስፈርቶች ሲሟሉ ነው:: እነሱም፡- አንደኛ፡- ከአላህ ፈቃድ ውጭ ያድናል በሚል ሊታመን አይገባም፡፡ ከአላህ ፈቃድ ውጭ እንደሚጠቅም ማመን ሽርክ በመሆኑ የተከለከለ ነው…
ሙሉውን አሳይ »ሩቃ ትርጉሙ፦ “ሩቃ” ሩቅያ ለተሰኘው የዓረብኛ ነጠላ ቃል ብዜት ሲሆን ሩቅያ ማለት በሽተኛን ለመፈወስ የሚነበነቡ ከቁርአንም ይሁን ከሀዲስ ጥቅሶች ማለት ነው፡፡ ሸሪዓዊ ብይኑ፦ የተፈቀደ ነው፡፡ ከማስረጃዎች…
ሙሉውን አሳይ »
Social Plugin