Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

የማንቂያ ደወል!




🔔 የማንቂያ ደወል!

የረመዳን ቀናት እየተቆጠሩ ሲያልፉ ምንኛ ይፈጥናሉ!
ከረመዳን 1,2,3..15 ቀናት ሲያልፉ በጣም ይፈጥናሉ!!

መዘናጋት በማንኛውም ሰው ህይወት ውስጥ የተለመደ ክስተት ቢሆንም፤ መዘናጋታችን በአጨዳ ወቅት ከሆነ ግን ኪሳራው ከባድ ነውና እንጠንቀቅ!!

የረመዳን ወቅት በመልካም ስራ የምንሽቀዳደምበት ወቅት ነው። በጥሩ ሁኔታ አልፎ ከሆነ አሻሽለን መልካም ስራን እንጨምር፤ ጉድለታችንንም አናሟላ፤ አናካክስ!

በኢባዳ ለመትጋት ብርታቱ ካልራቀን በቀር ይህ የትርፍ ወር የተቆጠሩ ጥቂት ቀናቶች ብቻ መሆኑን አንርሳ!

«أياما معدودات» البقرة 184

«የተቆጠሩን ቀኖች (ጹሙ)» አልበቀራህ 184