‹‹የአያተል ኩርሲ››
ስለ አያተል ኩርሲ ትክክለኛ የሆኑ የነብዩ ﷺ አስተምሮቶች እና የተፈበረኩ አሉ ስለዚህ ጥንቃቄ ማድረግ ይበጃል
1) ‹‹ከቤት ስትወጣ አንብበው 70000 መላኢካ በሁሉም አቅጣጫ ይጠብቁሃል››
X ይሄ የተፈበረከ ሃዲስ ነው
2) ‹‹ቤትህ ስትገባ አንብበው፤ ድህነት ቤትህ አይደርስም››
X ይሄ የተፈበረከ ሃዲስ ነው
3) ‹‹ከውዱ በኋላ አንብበው 70 ደረጃ አላህ ዘንድ ከፍ ያደርግሃል››
X ይሄ የተፈበረከ ሃዲስ ነው
4) ‹‹ከመተኛትህ በፊት አንብበው 1 መላኢካ ሙሉ ለሊቱን ይጠብቅሃል››
ይሄ ትክክለኛ ሀዲስ ነው
5) ‹‹ከፈርድ ሰላት በኋላ አንብበው ብቸኛው ከጀነት የሚለይህ ነገር ሞት ብቻ ነው›› ይሄ ትክክለኛ ሀዲስ ነው
የአላህ መልክተኛ ﷺእንዲህ አሉ ‹‹እኔ ላይ የዋሸብኝ መቀመጫውን ጀሀነም ላይ ያድርግ›› ቡኻሪ እና ሙስሊም ዘግበውታል፡፡ የአላህ ባርያዎቸ ሆይ! ትክክለኛ የሆነን የነብዩ ﷺ ሀዲሰ በማስተላለፍ ዲናችንን እንጠብቅ፡፡