Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

ይገርማል

#ይገርማል
-
ትእዛዛትን ኻልፎ ፣ቢድአን ተሸክሞ
በተልካሻ ምክንያት ፣ሱናን ችላ ብሎ
አንጃ የተባለን አዝሎ ተሸክሞ
ከላይ ከበላዩ ፣ወንጀልን ደምሮ
እጁ ባስቀደመው ፣ቀልቡን አጨልሞ
ለበደል መቀጠል፣ ዋስትና ሰጪ ኖሮ
እጁ ባስቀደመው ዙሉማት ሲገነባ እሱ ግን ታውሮ
ብርሀንን ይመኛል ይህ ትውልድ ዘንድሮ
.
እናም!
ኡማን የገደለው የቢድአ አምባጓሮ
በሰለፎች መንሀጅ ዳግም ተመርምሮ
ሊገፈፍ ሊያከትም ሊተካ ይገባል የሞኝነት ህይወት የሞኝነት ኑሮ