Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

ጥያቄ፦ ለሴት ልጅ ፀጉርን ማቅለም በሸሪዓ እንዴት ይታያል? ውሀንስ ይከለክላልን?


ጥያቄ፦ ለሴት ልጅ ፀጉርን ማቅለም በሸሪዓ እንዴት ይታያል? ውሀንስ ይከለክላልን?

መልስ፦ በማንኛውም አይነት ቀለም ፀጉርን ማቅለም የሚፈቀደው ሁለት መስፈርቶች ሲሟሉ ብቻ ነው። 
አንደኛ:– ሽበትን ለመደበቅ የሚያገለግል ጥቁር ቀለም መሆን የለበትም።
ሁለተኛ፦ የኩፋር ሴቶች የታወቁበት የቀልም አይነት መሆን የለበትም። 
ውሀን ከመዳረስ ይከለክላልን ለሚለው ጥያቄ፤
ቀለሙ ፀጉር ላይ የሚቀር ቅርፊት ካለው ውሀ ወደ ፀጉር እንዳይደርስ ይከለክላል። ቅርፊት ከሌለው ግን ውሀን አይከለክልም። 

ሸይኽ ዑሰይሚን... ፈታዋ ኑሩን አለደርብ የድምፅ ጥንቅር

© ተንቢሀት

Post a Comment

0 Comments