ስልጣን ፈላጊው የነ ሃሰን ታጁ ቡድን እንዲህ ይላል ========================== ‹‹ሃሰን ታጁ ሃያትህን አላህ ያርዝመው የዚህ አለም ብቸኛው አስተማሪ !!!!!›› በከፈሩት ፔጅ ‹‹ዾክተር ኢድሪስ እና ኡስታዝ ሐሰን…
ሙሉውን አሳይ »‹‹ዛር ቆሞለታል›› =========== ውሃ ሲወስድ እያሳሳቀ ነው ይላል የአገሬ ሰው ፡፡ ያለንበት ወቅት የሃይማኖት እውቀት እየመነመነ የመጣበት መሆኑን የሚያሳዩ ስንት እና ስንት ነገሮች አሉ፡፡ ሸሪአን አለመገንዘብ አንዳንዶችን …
ሙሉውን አሳይ »http://tewhidfirst.blogspot.com/ ስራን ለአላህ ማጥራት ኢኽላስ ማለት እኛ ህይወታችንን በሙሉ የምንሰራውን ስራ የሚመዘንበት የመጀመሪያው መስፈርት ነው፡፡ የነብያችንም((ﷺ)) ሱና ኢኽላስን በመከተል ሁለ…
ሙሉውን አሳይ »بسم الله الرحمن الرحيم الحمد لله رب العالمين، وصلى الله وسلم على رسوله የ 18 አደባባዩ ቆሪጥ አቂዳ ከምንም ነገር በላይ ቅድሚያ ይሰጠው፡…
ሙሉውን አሳይ »ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን ‹‹ሼባው እና አሮጊቷ ጨቅጫቃ ሆነዋል›› ድሮ ግን አፋችንን ከመፍታታችን በፊት፤ ከምንም ነገር በፊት ‹‹ማማ፤ ባባ›› የሚሉትን ብቻ ነበር የምናውቀው፡፡ ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን ቀጥታ ወደ አ…
ሙሉውን አሳይ »‹‹ሴቶች ፤ አስገድዶ መደፈር እና ዝሙት›› የመጣው መከራ ምክንያቱ ምን ይሆን??? የአላህ መልክተኛ ((ﷺ)) የሚከተለውን ይላሉ፡፡ عن أبي هريرة رضي الله عنه قال: قال رسول صلى الله عليه وسل…
ሙሉውን አሳይ »by Sadat Kemal Abu Nuh ۞ وَلَقَدْ كَرَّمْنَا بَنِىٓ ءَادَمَ وَحَمَلْنَٰهُمْ فِى ٱلْبَرِّ وَٱلْبَحْرِ وَرَزَقْنَٰهُم مِّنَ ٱلطَّيِّبَٰتِ وَ…
ሙሉውን አሳይ »አቤት ያምርጥ እና አደበኛው ትውል ድ ፣ የሰሃባዎች፣ የታቢኢዬች፣ የአትበአ ታቢኢን፣ ተውሂድ እና ሱናን ጨብጦ፣ ከሽርክ እና ቢድአ ተጠብቆ፣ የጌታው ውዴታ አግ…
ሙሉውን አሳይ »በአላህ ስም እጅግ በጣም አዛኝ እጅግ በጣም ሩህሩህ፡፡ የአላህ ሰላት አና ሰላም በመጨረሻው ነብይ በሰው ልጆች ፈርጥ በነብያችን ላይ ይሁን፤ በቤተሰቦቻቸው፤ በሰሃባዎቻቸው እና የነሱን ፈለግ እስከቂያማ ድረስ በተከተሉት ላይ ይሁን…
ሙሉውን አሳይ »by Berekah Ummu Ayemen ተውሒድ ተጠልቶ............ ስለተውሂድ ሲነገር ሊመረን ሊያነገሸግሸን ይችላል መነገሩ ግን ግድ ስለሆነ ሁሌም ይነገራል ፡፡ ምክኒያቱም አንዱን ትቶ አንዱን አንጠልጥሎ ስለማይሆን ያም ማለት…
ሙሉውን አሳይ »ሽብር በየትኛውም አገላለፅ ብንመለከተው አደገኛ በሽታ፣ እርኩስ ተግባር፣ ታላቅ አደጋ ሆኖ ነው የምናገኘው፡፡ እርሱም በእያንዳንዱ አገር ውስጥ ራሱን የቻለ አፈፃፁም፣ መንስኤና መፍትሄ አለው፡፡ እንደየሀገሩ ህገ መንግስት፣ ስርአት፣…
ሙሉውን አሳይ »
Social Plugin