ለሁለት መጥፎ በሽታዎች
የሁሉም ፊትና (ፈተና) መሰረቶች ሁለት ናቸው!
ኢማሙ ኢብኑል ቀይም (አላህ ይዘንላቸውና) እንዲህ ብለዋል፦
የፊትናዎች ሁሉ መሰረት ከሸሪዓ በፊት የግል ሀሳብ (አመለካከትን ማስቀደም) እና ከዐቅል (ማስተዋል) በፊት ስሜትን መከተል ነው።
የመጀመሪያው፦ መሰረቱ የሹብሀ (ጥርጣሬ) ፈተና ሲሆን።
ሁለተኛው ፦ መሰረቱ የሸህዋ (ስሜት) ፈተና ነው።
የሹብሃቶች (ጥርጣሬ) ፈተና በየቂን (እርግጠኝነት) ይመለሳል (ይመከታል)።
የስሜቶች (ሸህዋ) ፈተና በትዕግስት ይመለሳል (ይመከታል) ።
ለዚህም ጥራት የተገባው አምላክ አላህ የዲን መሪነት (ኢማምነትን) በነዚህ ሁለት ነገሮች እንደሚገኝ ሲገልፅ እንዲህ ብሏል፦
«ﻭﺟﻌﻠﻨﺎ ﻣﻨﻬﻢ ﺃﺋﻤﺔ ﻳﻬﺪﻭﻥ ﺑﺄﻣﺮﻧﺎ ﻟﻤﺎ ﺻﺒﺮﻭﺍ ﻭﻛﺎﻧﻮﺍ ﺑﺂﻳﺎﺗﻨﺎ ﻳﻮﻗﻨﻮﻥ»
( سورة السجدة - 24)
«በታገሱና በተዓምራቶቻችን የሚያረጋግጡ በሆኑም ጊዜ ከእነርሱ በትዕዛዛችን የሚመሩ መሪዎች አደረግን፡፡»
[አስ–ሰጅዳ 24]
ነገሩ በትዕግስትና በእርግጠኝነት የዲን መሪነት እንደሚገኝ ያመላክታል።
[ኢጋሰቱ አል–ለህፋን 1/167]