Sultan Khedir
🎓ሸኽ ረቢዕ ቢን ሀዲ እንዲህ ይላሉ
☝🏼በአላህ ይሁንብኝ በአላህ ላይም ይሁን በሙስሊሞች ላይ ከመዋሸት ይልቅ ከሰማይ ወደምድር ብወረወር ይቀለኛል!
☝🏼በአላህ ይሁንብኝ አንድን ሙስሊም ቀርቶ ካፊርን እንኳ ከማታለል እንዲሁም ከዒልምና መረጃ አደራን ከመብላ
ት ይልቅ ከሰማይ ብወረወርና ሺህ ግዜ ብሞት ይቀለኛል!
👉🏼ሰዎች ሆይ:- እኛ በአንድ መንገድ እናንተ ደግሞ በሌላኛው መንገድ (ልንሆን እንችላለን)።
⏩
እኛ እየለፋንለት ያለው:- እስልምናን ከተቀላቀሉት ብልሹ (የሰዎች አመለካከት) ማፅዳትና አጥፊ ከሆኑ አፈታሪኮችና
ጥመቶች ማንፃት ላይ ነው! ከዛም (ሰዎች ከለጠፉት) ጥመትና ውሸት ፀድቶ ጥርት ወዳለው እስልምና የሙስሊሞችን
ቃል አንድ ወደማድረግ!!
⚡ሆኖም (የሚያሳዝን ሁኔታ) በግፍ መተቸትንና (ያላደረግነውን) በበደል በኛላይ መወራቱን ከቅርብ ሰዎች በየግዜው ይደርሰናል!!
📚አልሀዱል ፋሲል በይነል ሀቂ ወልባጢል (40)
___________________
☀ ሁዳ መልቲሚዲያ