ስለብኑ ሲና አሊሞች ምን ብለዋል?
ስሙ:- ሀሰይን ብኑ አብዲላህ
ኢብኑ ሲና በሚል ቅፅል (ኩኒያ) ስሙ ይታወቃል
ከቅርብ ግዜ ወዲህ ከሰዎች ዘንድ የታወቀ ሲሆን አብዛሀኛዎቹ ሰዎች ግን አቂዳው ምን እንደሆነ አያውቁም
ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይምያህ ረሂመሁሏህ ስለ ኢብኑ ሲና እንዲህ ይላሉ:-
"ኢብኑ ሲና ራፊድይ ቀራሚጥይ ነው ሱሀባን ይሳደባል (ክብራቸውን ዝቅ ያደርጋል) ያጎላል
በአሁን ሰአት አንዳንድ ሀገሮች ውስጥ ት/ቤቶችን ፋርማሲዎችን የተለያዩ ነገሮችን በሱ ስም ይሰይማሉ
አል-አላመቱ ኢብኑ ባዝ (ረሂመሁላሁ ተአላ) ደግሞ እሄን ተግባራቸውን ሲቃወሙ እንዲህ ይላአሉ:-
"በኢብኑ ሲና ቀበሀሁሏሁ ስም ቦታን ሊሰይሙ አይገባም" [አል-ፈዋኢዱል ለጅያህ ሊዘህራኒ (37)]
አል-አላመቱ ኢብኑል ቀይም እንዲህ ይላአሉ:-
"ኢብኑ ሲና የጠመሙ ሰዎች ኢማም ነው" [ኢጛሰቱ ለህፋን (2/267)]
ኢማም ኢብኑ ሶላህ እንዲህ ይላአሉ:-
"ኢብኑ ሲና ከሰዎች ሰይጣኖች የሆነ ሰይጣን ነው"
[ፈታዋ ኢብኑ ሶላህ (1/209)]
ኢማሙ ዘሀቢይ ረሂመሁሏሁ ተአላ እንዲህ ይላአሉ:-
"ከኢብኑ ሲና ምንም ነገር ከኢልም ያወራ መሆኑን አላውቅም ቢያወራም እንኳ ለሱ ማውራት አይፈቀድለትም ምክኒያቱም እሱ ጠማማ እና ፈላስፋ ነበር"
ከላይ ያለውን የኢማሙዘሀቢይን ንግግር ኢብኑ ሀጀር ተአሊቅ ሲያደርጉ ላቸው እንዲህ አሉ:-
"አላህ ከኢብኑ ሲና አይውደድለት"
የሰለፎች ቅሪት የሆኖት ሷሊህ ብኑ ፈውዛን አል-ፈውዛን ሀፊዘሁላሁ ተአላ እንዲህ ሲባላቸው ተጠየቁ "ኢብኑ ሲናን በሚያ ወድስ(በሚያደንቅ) ሰው እንድሁም ከሙስሊም ኡለማኦች በሚያደርገው ሰው ላይ የእርሰዎ አስተያየት ምንድን ነው?"
መልስ:- "ይህ በሁለት ነገር መካከል ነው።
ወይ እሄ (ኢብኑ ሲናን የሚያደንቀው አሊም አድርጎ የሚቆጥረው) ሰው ጃሂል ነው ስለ ኢብኑ ሲና ሁኔታ አያውቅም እንዲህ አይነት ሰው መናገር አይገባውም እንደውም በሱ ላይ ዝም ማለት ግዴታ ይሆንበታል
ወይ እሄ (ኢብኑ ሲናን የሚያወድስ እና አሊም ነው የሚለው) ሰው በኢብኑ ሲና ሁኔታ እና በኩፍሩ አዋቂ ነው በዚሁ በኩፍሩ ላይ ምስክርነት እየሰጠው ነው በአላህ እንጠበቃለን የዚህ ሰው ብይኑ የኢብኑ ሲና ብይን አምሳያ ይሆናል ምክኒያቱም በዚህ በኩፍሩ ላይ መስክሮለታል አጥርቶታል እና ነገሩ ደግሞ በጣም አደገኛ ነው
ነገርግን ከፊል ሰዎች ኢብኑ ሲናን ሀኪም ስለሆነ ብቻ ያወድሱታል እችኮ ዱኒያውይ የሆነች ሙያ ነች እሱ ሀኪም ነው በካፊሮችም ውስጥ በህክምና ሙያ ከኢብኑ ሲና የበለጡ አዋቂዎች አሉ
ታዲያ ለምንድን ነው ኢብኑ ሲናን ብቻ ለይተው የሚያደንቁት?
የምናደንቅበትማ ምክኒያት እሱ ወደ እስለምና ስለሚጠጋ ነው ይህ ለሙስሊሞች መፈከሪያ ይሆናል ማለት ነው ይላሉ
(ለነዚህ ሰዎች)እስልምና ከኢብኑ ሲና የፀዳ ነው እስልምና ከሱም የተብቃቃ ነው እንላቸዋለን
በጥቅሉ እሱ አይደነቅምም አይጠራምም ምክኒያቱም እሱ ከባጢንዮች አንዱ ባጢንያህ ነው ጠማማ ፈልሳፋ ነው።"
ምንጭ [አተእሊቁል ሙኽተሰር አላል ቀሲደቲል ኑንያህ (3/1328)]
✍ ኢብኑ ሙሀመድዘይን (ሀምሌ 18/2008)