ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ረቢዕ ቢን ሃዲ ኡመይር አልመድኽሊ አላህ ይጠብቃቸው እንዲህ ይላሉ፦
እነዚህን ነገሮች በመተው ላይ እመክራችኋለው፦
⇨ ከክርክር
⇨ ከጭቅጭቅ/ከንትርክ
በኢንተርኔትም ሆነ በሌሎች ነገሮች ላይ እነዚህን ነገሮች በመተው ላይ እመክራችኋለው። አላህ የተባረካችሁ ያድርጋችሁና።
ያቺ እውቀት ባላው ነገር ላይ ሁኑ።
→ ስትናገሩ በእውቀት ላይ ሆናችሁ ተናገሩ።
→ ስትፅፉ በእውቀት ላይ ሆናችሁ ፃፉ።
→ ስትጣሩም በእውቀት ላይ ሆናችሁ ተጣሩ።
በመረጃና በቡርሃን (በደሊል) ላይ ሆናችሁ ተጣሩ።
ልዩነት ካለባቸው ነገሮች፤ መለያየትን ከሚፈጥሩ ምክንያቶች ሁሉ ራቁ።
በመሀከላችሁ እነዚህን ነገሮች የማይነሱ ይሁን።
قال العلامة ربيع بن هادي عمير المدخلي حفظه الله:
- أنصحكم بترك
● الجدال
● والخصومة
■ على الأنترنت
■ وفي الساحات أيضاً
>>> أنصحكم بهذا بارك الله فيكم
والذي عنده علم
● يتكلم بعلم
● يكتب بعلم
● يدعوا بعلم
● يدعوا بالحجة والبرهان .
🚫 واجتنبوا الخلاف وأسباب الفرقة
>> لا تثيروها بينكم .
[ الذريعة (3/215-216) ]
እነዚህን ነገሮች በመተው ላይ እመክራችኋለው፦
⇨ ከክርክር
⇨ ከጭቅጭቅ/ከንትርክ
በኢንተርኔትም ሆነ በሌሎች ነገሮች ላይ እነዚህን ነገሮች በመተው ላይ እመክራችኋለው። አላህ የተባረካችሁ ያድርጋችሁና።
ያቺ እውቀት ባላው ነገር ላይ ሁኑ።
→ ስትናገሩ በእውቀት ላይ ሆናችሁ ተናገሩ።
→ ስትፅፉ በእውቀት ላይ ሆናችሁ ፃፉ።
→ ስትጣሩም በእውቀት ላይ ሆናችሁ ተጣሩ።
በመረጃና በቡርሃን (በደሊል) ላይ ሆናችሁ ተጣሩ።
ልዩነት ካለባቸው ነገሮች፤ መለያየትን ከሚፈጥሩ ምክንያቶች ሁሉ ራቁ።
በመሀከላችሁ እነዚህን ነገሮች የማይነሱ ይሁን።
قال العلامة ربيع بن هادي عمير المدخلي حفظه الله:
- أنصحكم بترك
● الجدال
● والخصومة
■ على الأنترنت
■ وفي الساحات أيضاً
>>> أنصحكم بهذا بارك الله فيكم
والذي عنده علم
● يتكلم بعلم
● يكتب بعلم
● يدعوا بعلم
● يدعوا بالحجة والبرهان .
🚫 واجتنبوا الخلاف وأسباب الفرقة
>> لا تثيروها بينكم .
[ الذريعة (3/215-216) ]