www.facebook.com/sunnahschool
ሱና ትምህርት ቤት
- የነፃ የትምህርት አገልግሎት ትምህርት ቤት ነው ።
- ትምህርት ቤቱ 12 ክፍል ሲኖሩት ፤ እያንዳንዱ ክፍል ሁለት ሴሚስተር ይኖረዋል ። የአንድ ክፍል መማረያ ግዜ ከ 4 ወር እስከ 5 ወር ይሆናል ።
- በትምህርት ቤቱ ከሚሰጡ ትምህርቶች ፤ ( ተፍሲር ቁርዓን ፤ ሐዲስ ፤ ተውሂድና አረበኛ ቋንቋ እናም ሌሎችም )
( 1 ) ትምህርቱ የሚሰጥበት መንገዶች
1. ትምህርቱ በመደበኝነት የሚሰተጠው Wiziq በሚባለው በዘመናችን አሉ ከሚባሉ የ Online መማሪ ፕሮግራም በመታገዝ ሲሆን ። የፕሮግራሙን Application በሞባይላቹህ በመጫን መከታተል ወይንም በላፕቶፕና በኮምፒውተር ቀጥታ በመግባት መከታተል ይቻላል ። የቀጥታው ክፍል ውስጥ በሳምንት ከ 4 እስከ 5 ቀን በኢትዮ አቆጣጠር ከመሽቱ 4 ሰዓት እስከ 5 ለአንድ ሰዓት ያህል ይሰጣል ።
2. በተለያዩ ችግሮች በቀጥታ ክፍል ውስጥ ተገኝቶ መማር ለማይችሉት ፤ ለትምህርት ቤቱ የተዘጋጀው ድረ-ገፅ የ Facebook Page እና Youtube ላይ ትምህርቱ ከተሰጠ በቀጣዩ ቀን ሲለሚገኝ ከዛው መከታተል ይቻላል ።
( 2 ) የተማሪዎች መማሪያ መንገዶች
1. ትምህርቱ በቀጥታ በሚሰጥበት ሰዓት ተገኝቶ በመደበኛነት ተማሪ ተመዝግቦ መማረ ሲሆን ትምህርቱን የሚሰጠውን የቤት ስራና ማንኛውንም ግዴታዎች መወጣት ያለበት ተማውሪዎች ።
2. በተለያዩ ምክንያት በቀጥታ ተገኝቶ መማር የማይችል ሰው ፤ ነገር ግን በመደበኝነት ተመዝግቦ ተራ.ቁጥር
በመውሰድ ፤ የተቀዳውን ትምህርት በግዜው በማዳመጥና ያለበትን ግዴታዎች መወጣት ።
3. በመደበኛነት ተመዝግቦ መማር ፍላጎት የሌለው ሰው ፤ የተቀዳውን ትምህርቶች መከታተል ይችላል ።ለፈተናና ለጥያቄዎች ግን አይቀርብም ።
( 3 ) በመደበኛነት መማር ለሚፈልጉት ተማሪዎች ያላባቸው ግዴታዎች
1. ማንኛውም በመደነኛነት ተመዝግቦ መማር የሚፈልግ ተማሪ በመጠኑም ቢሆን አረበኛ ወይም ቁርዓንን መቅራት
የሚችል መሆን አለበት ።
2. ተመዝግቦ የተማሪ ተራ.ቁጥር መውስድ አለበት ።
3. ከትምህርት ቤት የሚሰጠውን ግዴታዎች በሙሉ ሟሟላት አለበት ።
4. ለትምህርት ቤቱ የተዘጋጀ የ Telegram ወይም WathsApp ውስጥ መገኘት አለበት ።
( 4 ) መደበኛ ተማሪዎች መመዝገቢያ መንገድ
1 የትምህርት ቤቱን Facebook Page ላይ በመግባት በውስጥ Messages ( መልዕክት ) በመደበኝነት መማር እንደምትፈልጉ መልዕክት መፃፍ ።ከዛ ተራ.ቁጥር ከተሰጣቹህ ቦሃላ ለትምህርት ቤቱ የተዘጋጁ Telegram ወይም WhatsApp ውስጥ እንድትገቡ ትደረጋላቹህ ። እንዲሁም በFacebook Chat Group እንድትቀላቀሉ ትደረጋላቹ።
~~~~~~~
(1) ትምህርት የሚጀመረው ከረመዳን ቦሃላ የሽዋል ወር አጋማሽ ላይ ይሆናል።
(2)የምዝገባው ግዜ ረመዳን ወስጥ ብቻ ስለሆነ ከረመዳን ቦሃላ ማንም ምዝገባ አይኖርም።
(3) ለበለጠ መረጃ ለትምህርት ቤቱ የተዘጋጀ የ Facebook page ላይ በሚገኘው Messages መላክ ይቻላል ።