📙ፆም📙
📩 ክፍል ሁለት (2)
🌴 የረመዳን ፆም ግዴታ ስለመሆኑ
📩 ክፍል ሁለት (2)
🌴 የረመዳን ፆም ግዴታ ስለመሆኑ
🍃 ሼኽ ሳሊሕ አልፈውዛን እንዲህ ይላሉ:~
▶ የረመዳን ወር ጾም መደንገግን ጥበብ:–
1· ነፍስን ከተለያዩ መጥፎ፣ ቆሻሻና የዘቀጡ ባህሪያትን ለማጽዳትና ለማንጻት
2· በሰው ልጅ አካል ውስጥ የሸይጣን መሄጃ መንገዶችን ያጠባል። ምክንያቱም ሸይጣን በደም ስር ውስጥ እንደደም ይንቀሳቀሳልና… የሰው ልጅ ምግብን ሲመገብ እንዲሁም ሲጠጣ ስሜቱ ይጨምራል፣ለአምልኮ ያለው ፍላጐት ይቀንሳል ነገርግን ጾም ሲጾም በተቃራኒው ይሆናል።
3· ለዚች ቅርብ አለም እና ለስሜቱ ያለው ፍላጎት እንዲቀንስ ፤ ለመጪው አለም በመልካም ነገርና በጥሩ ሁኔታ እንዲዘጋጅ
4· ለድሆች እንዲራራ እና እንዲያዝን፤ በሚያጋጥማቸው ረሃብና ችግር እንዲሰማውና የችግራቸው ተካፋይ መሆንን ዋነኛ የጾም ጥበቦች ናቸው።
🔵 በሸሪዓ ጾም ማለት:– ከምግብ፣ ከመጠጥ እና ከግብረስጋ ግንኙነት አምልኮን ታሳቢ በማድረግ ከእውነተኛው ጎህ እሰከ ፀሀይ ጥልቀት ድረስ መቆጠብ ማለት ነው።
🔵 ከዚህም ጋር በተያያዘ ከተለያዩ አሉባልታ እና አፀያፊ ነገሮችን ራስን መጠበቅና ማቀብ~
📙ምንጭ:–
አልሙለኸስ አልፊቅህ (1/374)