ድግምተኛና አሳባቂ ...
አላህ እንዲህ ብሏል፤
ﻭَﺃَﻟْﻖِ ﻣَﺎ ﻓِﻲ ﻳَﻤِﻴﻨِﻚَ ﺗَﻠْﻘَﻒْ ﻣَﺎ ﺻَﻨَﻌُﻮا ۖ ﺇِﻧَّﻤَﺎ ﺻَﻨَﻌُﻮا ﻛَﻴْﺪُ ﺳَﺎﺣِﺮٍ ۖ ﻭَﻻَ ﻳُﻔْﻠِﺢُ اﻟﺴَّﺎﺣِﺮُ ﺣَﻴْﺚُ ﺃَﺗَﻰٰ
«በቀኝ እጅህ ያለቸውንም በትር ጣል፡፡ ያንን የሠሩትን ትውጣለችና፡፡ ያ የሠሩት ሁሉ የድግምተኛ ተንኮል ነውና፡፡ ድግምተኛም በመጣበት ስፍራ ሁሉ አይቀናውም» (አልን)፡፡
ድግምተኛ ሴራውና መዘዙ ብዙ ነውና አላህ ይጠብቀን።
ይሁንና ድግምተኛ በአመት ማበላሸት የማይቻለውን ወሬ አሳባቂና ውሸታም በሰዓት ያበላሸዋል ...
አላህ እንዲህ ይላል ...
وَلَا تُطِعْ كُلَّ حَلَّافٍ مَّهِينٍ [٦٨:١٠]
هَمَّازٍ مَّشَّاءٍ بِنَمِيمٍ [٦٨:١١]
مَّنَّاعٍ لِّلْخَيْرِ مُعْتَدٍ أَثِيمٍ [٦٨:١٢]
"ወራዳን ሁሉ አትታዘዝ። (10) ሰው አነዋሪና (ወሬ) በማሳበቅ ሂያጅን። (11) ለበጎ ነገር በጣም ከልካይን ወሰን አላፊ ሀጢአተኛን (አትታዘዝ)" አል-ቀለም 12
የህያ ቢን አቢ-ከሲር እንዲህ ብለው ነበር ...
"አንድ ድግምተኛ በአመት ማበላሸት የማይቻለውን ወሬ አሳባቂና ውሸታም በሰዓት ያበላሸዋል"
ቁረቱ ዑዩኒ አል-ሙወሂዲን 1/139
قال يحيى بن أبي كثير رحمه الله :
يفسد النمام والكذاب في ساعة ما لا يفسد الساحر في سنة .
[ قرة عيون الموحدين (1/139) ]
#ሺፋእ
ቁርዓናዊ ፈውስ ለጂን እና ሲህር !
ፔጁን ላይክ ለማድረግ፡-
https://www.facebook.com/
ሼር በማድረግ ሙስሊሙን ዑማ በብዛት እየጎዳ ያለውን የሲህር በሽታ ለመከላከል የበኩሎን አስተዋፅዖ ያበርክቱ!