ምንም አዲስ ጭማሪ አይፈልግም፡፡ በእምነትም፣ በአካሄድም ሆነ በሌላ ጉዳይ፡፡
ስለዚህ ለምሳሌ
- ቀደርያ የጥመት ቡድን አያስፈልገንም፣
- ጀበርያ የጥመት ቡድን አያስፈልገንም፣
- ኸዋሪጅ የጥመት ቡድን አያስፈልገንም፣
- ራፊዳ ሺዐ የጥመት ቡድን አያስፈልገንም፣
- ሙዕተዚላ የጥመት ቡድን አያስፈልገንም፣
- ማትሩድያ የጥመት ቡድን አያስፈልገንም፣
- ጀህሚያ የጥመት ቡድን አያስፈልገንም፣
- ኩላቢያ የጥመት ቡድን አያስፈልገንም፣
- አሽዐርያ የጥመት ቡድን አያስፈልገንም፣
- ሱፍያ የጥመት ቡድን አያስፈልገንም፣
- ባጢንያ የጥመት ቡድን አያስፈልገንም፣
በዘመናችን
- አህባሽ የጥመት ቡድን አያስፈልገንም፣
- ኢኽዋን ቡድን አያስፈልገንም፣
- ተብሊግ የጥመት ቡድን እና የመሳሰሉት ሁሉ አያስፈልጉንም፡፡
እኛ የታዘዝነው የጥንት የጠዋቱን ብቸኛውን የሃቅ መንገድ የሰለፎቹን ጎዳና በእምነትም ይሁን በሁሉም ጉዳይ እንድንከተል በሱም ብቻና ብቻ ላይ እንድንሰባሰብ ነው፡፡ ከዚህ ውጭ አንድነት የለው፡፡