የልቅና ባለቤት የሆነው አላህ ደካማ ባርያውን ማውሳቱ ለባርያው ምንኛ ታላቅ ክብር ነው!
አቡ ሁረይራ( አላህ መልካም ስራቸውን ይውደድላቸውና) ባስተላለፉልት ሐዲስ የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፡-
‹‹ሰዎች በአላህ ቤቶች ወደሆነው አንዱ ቤቱ ውስጥ ተሰባስበው የአላህን መፅሐፍ እያነበቡና በመሀከላቸውም እየተማማሩ አይቀመጡም፣ በነሱ ላይ እርጋታ የወረደችባቸው፣ እዝነትም ያካበባቸው፣
መላእክት በዙሪያቸው የሸፈኗቸው፣ አላህም እሱ ዘንድ ካሉት ጋር ያወሳቸው ቢሆን እንጂ፡፡››
【 ሙስሊም ዘግበውታል】
መላእክት በዙሪያቸው የሸፈኗቸው፣ አላህም እሱ ዘንድ ካሉት ጋር ያወሳቸው ቢሆን እንጂ፡፡››
【 ሙስሊም ዘግበውታል】