ረመዳን ጋር የሚያያዙ ለማስረጃነት ብቁ ያልሆኑ በነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ስም ሊወሩ የማይገባቸው ደካማ (ዶዒፍ) “ሐዲሦች”
1. “የረመዳን ወር መጀመሪያው እዝነት ነው፡፡ መካከሉ ምህረት ነው፡፡ መጨረሻው ደግሞ ከእሳት ነፃ መውጫ ነው፡፡” [አድዶዒፋህ፡ 2/262]
2. “ፁሙ ጤናማ ትሆናላችሁ፡፡” [አድዶዒፋህ፡ 1/420]
3. “ከረመዳን አንድ ቀን ያለ ምክንያት ወይም ያለ ህመም ያፈጠረ አመት ቢፆም እንኳን አይተካውም፡፡” [ዶዒፉ ሱነኑ አትቲርሚዚ፡ 1/626]
4. “ጌታዬ ሆይ! ረጀብንና ሸዕባንን ባርክልን፡፡ ረመዳንንም አድርሰን፡፡” [ዶዒፉልጃሚዕ፡ 4395]
5. “ጌታዬ ሆይ ላንተ ፆምኩኝ፡፡ በሪዝቅህም አፈጠርኩኝ፡፡” [ዶዒፉልጃሚዕ፡ 4349]
6. “ለአላህ በእያንዳንዱ ፊጥራ ጊዜ ላይ ከእሳት ነፃ የሚወጡ አሉት፡፡” [አድዶዒፋህ፡ 2/262]
ረመዳን በገባ ቁጥር በየመሳጂዱ ስለሚደጋገሙ ምናልባትም ለደረሰው መማሪያ ይሆን ዘንድ ሼር እናድርግ ባረከላሁ ፊኩም፡፡