ሱና ማለት ቢሰራ አጅር የሚያስገኝ ቢተውም ችግር የሌለው ሲሆን የውዱእ ሱናዎች የሚከተሉት ናቸው፡፡
1. ሲጀመር “ቢስሚላሂ” ማለት
ነብዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል
“ቢስሚላሂ ያላለ ውዱእ የለውም”
2. ጥርስን መፋቅ፡
ነብዩ (ﷺ) እንዲህ ስላሉ
“ህዝቦቼን ማስቸገር ባይሆንብኝ ኖሮ ከእያንዳንዱ ውዱእ ጋር ጥርሳቸውን እንዲፍቁ አዛቸው ነበር፡፡”
(ቡኻሪ ዘግበውታል)
3. የውዱእ መጀመሪያ ላይ መዳፎችን ሶስት ጊዜ ማጠብ፡፡ ስነብዩ (ﷺ) የውዱእ አደራረግ ሁኔታ እንደተነገረው መዳፎቻቸውን ያጥቡ ነበር፡፡
4. ፆመኛ ካልሆነ በስተቀር በደንብ መጉመጥመጥና በደምብ በአፍንጫ ውሃን መሳብ ስለ ነብዩ ውዱእ ሁኔታ በተዘገበበት ሀዲስ
“ነብዩ ተጉመጠመጡ በአፍንጫቸውም ውሃን ሳቡ”
በሌላም ሀዲስ ነብዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል
“ፆመኛ ካልሆንክ በስተቀር በአፍንጫ በደምብ ሳብ”
(አቡዳውድ እና ነሳኢይ ዘግበውታል)
5. አካሎችን እያሹ ማጠብና እጅብ ያለን ፂም በጣት በመፈልፈል ውሃን ወደ ውስጥ ማድረስ፡፡
“ነብዩ ውዱእ ሲያደርጉ ክርኖቻቸውን ያሹ ነበር”
(ኢብኑ ሂባን፣ በይሐቂይ፣ ሃኪም፣ኢብኑ ኹዘይማና አህመድ ዘግበውታል)
እንዲሁም
“ውሃ ከአገጫቸው ስር በመክተት ፂማቸውን ይጐነጉኑበት ነበር”
(አቡዳውድ ዘግበውታል)
6. እግሮችና እጆች ሲታጠቡ በቀኝ መጀመር፦ ምክንያቱም ነብዩ (ﷺ)
“ጫማ ሲያደርጉ፣ ፀጉራቸውን ሲያበጥሩ፣ ውዱእ ሲያደርጉና ማንኛውንም ጉዳያቸውን ሲፈፅሙ በቀኝ መጀመር ይወዱ ነበር”
(ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል)
7. ፊት እጅና እግሮች ሲታጠቡ ሶስት ሶስት ጊዜ ማድረግ፦
ግዴታው አንዳንድ ጊዜ ማድረግ ሲሆን ሶስት ሶስት ጊዜ ማድረግ ግን የተወደደ ነው፡፡ ነብዩ (ﷺ) ውዱእ አንዳንዴም ሁለት ሁለቴ ሶስት ሶስቴ ጊዜም ያደርጉ ነበር”
8. ከውዱእ በኋላ ከነብዩ (ﷺ) የተላለፈውን ዚክር ማለት፦ እንዲህ ብለዋል
“ማንኛውም ሰው ውዱእን አሟልቶ ይህን ዚክር ካለ ስምንቱ የጀነት በሮች ይከፈቱለትና በፈለገው ይገባል፦
" ﺃﺷﻬﺪ ﺃﻥ ﻻ ﺇﻟﻪ ﺇﻻ ﺍﻟﻠﻪ ﻭﺣﺪﻩ ﻻ ﺷﺮﻳﻚ ﻟﻪ ﻭﺃﺷﻬﺪ ﺃﻥ ﻣﺤﻤﺪﺍ ﻋﺒﺪﻩ ﻭﺭﺳﻮﻟﻪ "
“አሽሐዱ አንላኢላሃ ኢለላህ ወህደሁ ላሸሪከለሁ ወአሽሐዱ አነ ሙሀመደን አብዱሁ ወረሱሉህ”
(ከአላህ ሌላ መመለክ የሚገባው እንደሌለና መሐመድም ባሪያውና መልዕክተኛው
መሆናቸውን እመሰክራለሁ፡፡)
#ፊቅህን_ለመረዳት
የፌስ ቡክ ገፃችንን ለማግኘት…
www.facebook.com/easyfiqh
ሼር ማድረግ እንዳይረሱ!