# ሸይኹል ኢስላም ሙሐመድ ኢብኑ ዐብዱል ወሃብ በራሳቸው ዐንደበት
===== ===== ===== =====
🌴ሸይኹል ኢስላም ሙሐመድ ኢብኑ ዐብዱል ወሃብ (ረሂመሁላህ) እንዲህ ይላሉ፦
🔖"አብዱል ቃዲር እና አሕመድ በደዊ የመሳሰሉት ፃድቃን መቃብር ዘንድ የሚገኘውን ጣኦት የሚያመልኩ ሰዎች ይህን ተግባር የሚፈፅሙት ባለማወቃቸውና ይህ ተግባር ትክክል አለመሆኑን እና ከጅህልናቸው የሚያነቃቸው ሰው ባለመኖሩ የማናከፍር ከሆነ፣በአላህ ያላጋራን ሰው ወደ እኛ ስላልተሰደደ ብቻ ይከፍራል፣ መገደል አለበት እንዴት እንላለን?!
ለአላህ ጥራት ይገዋና ይህ እልም ያለ ትልቅ ቅጥፈት ነው።"
📚【"አዱረሩ ሱኒያ "(1/66)】
===== ===== ===== ===== ====
👉እንዲህም ብለዋል፦
🔖"እንዲያውም አላህ የቀልባችን የሚያውቀው ጌታ ምስክራችን ነው፦
ተውሒድን የተገበረ ከሽርክና ቤተሰቦቹ የተጥራራ ሰው የትም ቦታና ዘመን ላይ ይኑር እሱ ሙስሊም ነው።
እኛ ካፊር ነው የምንለው ሰው ፦
እርሱ በአላህ አምልኮት(ኡሉሂያ) ላይ ያጋራ ሆኖ ይህ ተግባሩ ባጢል ለመሆኑ ማስረጃ ቀርቦለት ግልፅ የሆነለትን ሰው ነው ።"
📚【"መጅሙዕ ሙአለፋት አሸይኽ መሐመድ ኢብኑ ዐብዱል ወሓብ"(3/34)】
👉እንዲህም ብለዋል፦
📎"ጠላቶቼ ስለኔ የጠቀሱት ፦
እኔ በግምት ተነድቼ እንዲሁም የኔ ወዳጅ ስላልሆነ ብቻ ያለ ምንም ማስረጃ እንደማከፍር የሚናገሩት በሙሉ
ትልቅ በኔ ላይ የተቀጠፈ ቅጥፈት ነው፣ከዚህም በስተጀርባ የሚፈልጉበት ነገር ቢኖር ፦
ሰዎችን ከአላህና ከመልክተኛው ዲን ማስበርገግ ነው።"
📚【"መጅሙዕ ሙአለፋት አሸይኽ መሐመድ ኢብኑ ዐብዱል ወሓብ"(3/14)】