Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

🌹على طريق امهات المؤمنين ወደ ሓላጉዞ ይዘሽ ከግብሽ ላያደርሰሽ ምነው ወደ እንሰሳመቀየርሽ ምነው ?

🌹على طريق امهات المؤمنين🌹
ወደ ሓላጉዞ ይዘሽ
ከግብሽ ላያደርሰሽ
ምነው ወደ እንሰሳመቀየርሽ
ምነው ?
ፋሽን ብለሽ የሸይጣን ሰራዊት የሆንሸው
ሰው ሰለጠነ ብለሽ ወደ ገደል አፋፍ የቀረብሸው
አብዱ ብለሽ እብድ
ጭራሽ በመንገዳቸው
ንጉድ፣
እንደት እህቴ
ኢስላም ሆኖ ሀይማኖታችን
ነፃ ያወጣሽ ድንቅ እምነታችን
ለምን ወደ ሓላ
ወብ ነው እምታችን የተሟላ
የሰለጠንሽ መስሎሽ
ታክሲ ከእግርሽ ላይ ተክለሽ
ስልጣኔ ከሆነ መቀየር ወደ እንሰሳ
ወደሓላ ጉዞ ይዘሽ ወደፊት ከተረሳ
አስታውሺእንጅ፣
ኡመሀተል ሙእሚን
እነዛ ውብ ድንቅ የኢስላም ልጆችን
የኡመተል ኢስላም እናቶችን
ውብ ድንቅ እንስቶችን!
የምን ወደ ሓላ
አስታውሺ አኢሸት ኸድጃን
رضي الله عنهم
ኡመሀት ሙእሚንን በሞላ
በሀያእ ካባ የተላበሱ
በስነምግባር አደብ የፀደቁ
በሸሪአዊ አለባበሳቸው የተዋቡ
በእውቀት የመፀደቁ ጀግና
የሙሚኖች እነት እኮነበሩ!
ስለ ነሱ መፃፍ አልደፍርም
አቅሜም አይፈቅድም

ግና!
ተከተይ መንገዳቸውን
ተምሳሌት አድርገሽ እነሱን
ስለምን ወደ ሗላ
ጉዞሽ እንድህ ይጉላላ
ተምሳሌት አድርገሽ የደረቀ ቀልባቸውን
በሸይጣን መንገድ ጉዞ አርቀው የሄዱትን
ተመለሽ አንቢቢ ሲራቸውን
የኡመሀት ሙእሚንን

እኔ ምልሽ ?
ስልጣኔ ብለሽ የያሽው
በርግጥ የሸይጣን መንገድ ነው

ብልህ አእምሮ ቢኖርሽ
ሰው ሁነሽ ወደ እንሰሳ
ለመቀየር ባልሞከርሽ
እነዛን ሸይጣን ሰራዊት አይተሽ
ከመንገዳቸው መንጎድ ፈልገሽ
ከፊት ከሗላ ሸይጣን ሲጎተጉትሽ
ነፃ አውጪ ራስሽን ነፃ ካልወጡ ሰወች
አንቢቢ ሲራቸውን
የኡመሀተል ሙእሚንን
ተከተይ በፋናቸው
ተግብሪ በሱናቸው
እስቲግፋር አድርገሽ
ላላፈው ድርጊትሽ
በሱሀቦች መንገድ ተራመጂ
በሸይጣን መንገድ አትሸወጂ
ያሳዝናል ነፃ አውጥቶን አስከብሮን እምነታችን
የእኛ ደክመት ሲታይ በላያችን
ሲሸውዱን ሰልጥኑብለው ስልጡን ሲያደርጉሽ
አቤት ብለሽ ስትቀበይ
ብልጥ መሆን አንዳይመስልሽ
ካወቅሽ ይሄ ድክመተሽ ነው
ተከተይ መንገዳቸውን
አንብቢ ሲራቸው
የኡመሀተል ሙእሚንን!
ተመለሽ ከ መንገድሽ
ከሄድሽበት ስተተሽ
ፍሽን ጠልፎ አይጣልሽ
የወንድሞችሽ ፈታኝ ሸይጣን የግል ሰራዊይቱ አያድርግሽ
አላህ ሆይ ነፍሴንም እህቶቸንም
ከልብ ድርቀት እርጉም ከሆኑሸይጣን ጉትጎታ አንተ ጠብቀን
ቀጥተኛውን መንገድ ምራን
Ummu junaid zikra bint ilyas