እንኳን ከቢድዓ ሰው ከሸይጧን እውቀት ተይዞ የለ ?
ጥያቄ :- « አንዳንድ የቢድዓ ባለቤቶች የ አቡ ሁረይራን ሐዲስ እንደመረጃ በመጠቀም ከቢድዓ ባለቤቶች ዒልምን መያዝ (መማር) እንደሚቻል ማስረጃ ያቀርባሉ ። ምክንያቱም ከሸይጧን ዒልምን ወስዷልና (ብለው) ?።»
ሸይኽ ፈውዛን ሃፊዘሁላህ:-
« (አቡ ሁረይራ) እውቀትን የያዘው ከመልዕክተኛው ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ነው ። ከሸይጧን አልወሰደም። ረሱል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ናቸው እንጂ ያሳወቁት ሸይጧን አይደለም። በሸይጧን ንግ ግር አልተንጠለጠለም ። በረሱል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ንግ ግር ብቻ እንጂ ። »

ረሱል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም
: እውነትን ነገረህ ። (ግን) እጅግ ውሸታም ነው "
ይህ ውሸትን ማስረጃ መጠቀም ነው ። ይህ ንግ ግር ውሸትን ማስረጃ መጠቀም ነው ።»
በድምፅ ለመስማት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ
https://phaven-prod.s3.amazonaws.com/…/taking_knowledge_fro…
አንድ የቢድዓ ባለቤት በአንድ ወቅት ከአህለል ቢድዓ እውቀት መያዝ እንደሌለብን ሸይክ ፈውዛን የመከሩንን ረዘም ያለ ምክር ለጥፌ ኮሜንት ላይ መጥቶ እንዲህ አለኝ
« አላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ (ኢቅራእ) "አንብብ" ነው ያለኝ ። ስለዚህ ያገኘሁትን አነባለው።» ሲል ወንድሜ ፉዐድ ናስር እዛው ኮሜንት መስጫ ላይ እንዲህ ብሎ መለሰለት:- « ያንተ አባባል አላህ (ኩሉ ወሽረቡ) "ብሉ ጠጡም " ብሏልና ያገኘሁትን እበላለው እንደማለት ነው ።»
ሸይኽ ረቢዕ ኢብኑ ሃዲ አልመድኸሊ ሃፊዘሁላህ:-
«ጃሂልነት ከቢድዓ ባለቤቶች እውቀት ከመያዝ የበለጠ (የተሻለ) ነው ። ከነሱም ሆነ በነሱ ላይ እውቀትን አይፈለግባቸውም ። በአላህ እምላለው ከስሜት ተከታይ ተምሮ አቂዳውና መንሃጁ ከሚበላሽ ጃሂሉ በሰላማዊ ዓቅል፣ በተፈጥሮ ላይ፣ (በንፁህ) ቀልብ ላይ መቆየቱ ለርሱ የተሻለ ነው።»