Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

ሸይኽ ሷሊህ አልፈውዛን እንዲህ አሉ "ብዙ የዚህ ዘመን ዳዒዎች የሚያሳዝነው በአቂዳ ጎንና እርሱን በማስተካከል ላይ አይጨነቁም፡፡

ሸይኽ ሷሊህ አልፈውዛን እንዲህ አሉ
"ብዙ የዚህ ዘመን ዳዒዎች የሚያሳዝነው በአቂዳ ጎንና እርሱን በማስተካከል ላይ አይጨነቁም፡፡ እንዳውም ከፊላቸው እንዲህ ይላሉ ‹ሰዎችን በአቂዳቸው ላይ ተዋቸው፤ (በዚህ ርዕስ)አትቅረቧቸው፡፡ አንድ አድርጉ፤ አትከፋፍሉ … በተስማማንበት አንድ እንሁን፤ በተለያየንበት ነገር ላይ ኡዝር እንሰጣጥ…› ወይም ይህን የመሰሉ የአላህን ቃል የሚቃረኑ አገላለጾችን ይጠቀማሉ፡፡
"በማንኛውም ነገር ብትከራከሩ በአላህና በመጨረሻው ቀን የምታምኑ ብትኾኑ (የተከራከራችሁበትን ነገር) ወደ አላህና ወደ መልክተኛው መልሱት፡፡ ይህ የተሻለ መጨረሻውም ያማረ ነው፡፡" ኒሳዕ-59
ወደ አላህ መጽሀፍና ወደ ነቢዩ ሱና በመመለስ የሚቃረናቸውን በመተው እንጂ አንድነትም ሆነ ጉልበት የለም፡፡ በተለይ መሰረታዊ በሆነው በዓቂዳ ጉዳይ ላይ፡፡
"የአላህንም (የማመን) ገመድ ሁላችሁም ያዙ፡፡ አትለያዩም" ዒምራን-103
መጀመሪያው በተስተካከለበት እንጂ የዚህ ህዝብ(ኡማ) መጨረሻው አይስተካከልም፡፡" አል-ኢርሻድ-3

قال شيخ صالح الفوزان
"إن كثيرًا من الدعاة اليوم مع الأسف لا يهتمون بجانب العقيدة وإصلاحها، بل ربما يقول بعضهم: اتركوا الناس على عقائدهم ولا تتعرضوا لها، اجمعوا ولا تفرقوا ... لنجتمع على ما اتفقنا عليه، وليعذر بعضنا بعضا فيما اختلفنا فيه ... أو نحوًا من هذه العبارات التي تخالف قول الله تعالى: {فَإِنْ تَنَازَعْتُمْ فِي شَيْءٍ فَرُدُّوهُ إِلَى الله وَالرَّسُولِ إِنْ كُنْتُمْ تُؤْمِنُونَ بِالله وَالْيَوْمِ الآخِرِ ذَلِكَ خَيْرٌ وَأَحْسَنُ تَأْوِيلاً} النساء፡ 59.
إنه لا اجتماع ولا قوة؛ إلا بالرجوع إلى كتاب الله وسنة رسوله، وترك ما خالفهما، ولا سيما في مسائل العقيدة التي هي الأساس، قال تعالى-: {وَاعْتَصِمُوا بِحَبْلِ الله جَمِيعاً وَلا تَفَرَّقُوا} آل عمران: 103.
، ولا يصلح آخر هذه الأمة إلا ما أصلح أولها" الإرشاد-3

Post a Comment

0 Comments