በልማት ስም ሽርክን ማስፋፋት
- ከአመታት በፊት በኢትዮጵያ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ « ለኢትዮጵያ ሙስሊሞች አሰብኩኝ » በማለት የሽርክ መናኸሪያ የሆነውን የሸክ ኑር ሁሴን ዶሪህ መስጂድ በብዙ ሚሊየን ብሮች መድቦ በአዲስ መልክ ግንባታ አደረገለት ። በዚህ ዶሪህ ውስጥ በየአመቱ የሚዘጋጀው መውሊድ ላይ ከየሃገሪቷ ክልል የተወጣጡ ሰዎች ተሰብስበው ብዙ የሽርክ ተግባራትን የሚፈፅሙ ሲሆን በዶሪሁ ዙሪያ ጠዋፍ ሳይቀር ይደረጋል ። ለዚያም ነው የአሜሪካ ኤምባሲ አስፈፃሚዎች ይህን ዶሪህ ለመገንባት ሲነሱ *Alternative hajj for Ethiopian muslims* (አማራጭ ሐጅ ለኢትዮጵያ ሕዝብ) ብለው ጠርተውት ነበር።
- የኢትዮ ፈረንሳይ ሴንተር አማካኝነት በአዲስ አበባ ስድስት ኪሎ ካምፓስ ራስ መኮንን አዳራሽ ባዘጋጀው የመንዙማ ኮንሰርት ላይ በርካታ የመንዙማ ዘማሪዎች የተገኙና የተሳተፉ ሲሆን ይህን ኢስላም የማያውቀውና ብዙ አላህን የሚያስቆጡ የሽርክ ስንኞች ያሉበትን መንዙማ ታሪካዊ ይዘቱን ጠብቆ እንዲኖር በሚል ሰበብ የፈረንሳዩ ሴንተር ማዘጋጀቱ ታውቋል ። ከተሳተፉትም ውስጥ ..
ሙሐመድ አወል ሐምዛ፣
የቃጥባሬ ጀምዐ፣
ራያ አባመጫ (ነሺዳ) ፣
ኤሊያስ አሕመድ አዱስ ይገኙበታል ።
አንባቢ ሆይ እውነት ፈረንሳይ ለኢትዮጵያ ሙስሊሞች አስባ ነውን ? ወይንስ ሽርክን ለማስፋፋት?

- በስልጤ ዞን አልከሶ ተነስቶ እስከ ኩተሬ የሚደርሰው መንገድ በልማት ስም በየአመቱ መውሊድ ለሚሳተፉ ተጓዦች ምቹ የሆነ መንገድ ተገንብቷል ።
- አሁን ደግሞ ..
የቱርክ መንግስት የእርዳታ ተቋም በትግራይ ክልል ውቅሮ አካባቢ የሚገኘውን ነጃሺ የተባለውንና እጅግ በጣም ሽርኪያት የሚበዛበትን መስጂድ የቱሪስት መስ ህብ ይሆን ዘንድ በአዲስ መልክ እስከነ ውስጡ የሚገኙት ቀብሮች አድሰዋለው ብሎ ሃገር ቤት መምጣቱን ሰማን ። ይህን የልማት ተግባር በደስታ እንደሚቀበሉትም የትግራይ ክልል የመጅሊስ ሹም የሆኑት አደም አብዱልቃዲር ተናግረዋል ። በዚህ መስጂድ ውስጥ በርካታ የሚመለኩ መቃብሮች ያሉ ሲሆን እነዚህ ቀብሮች ከአላህ ውጪ በግልፅ ይመለካሉ ። *ከታች የተያያዘውን ፎቶ ለአብነት ያክል መመልከት ትችላላቹ*

0 Comments