ሙስሊሞች ሆይ! የጥመት ማስታወቂያዎችን ተጠንቀቋቸው
ወንድም እና እህቶቼን ለማጥመም በተለይ ወጣቶችን የሸይጧን ማስታወቂያዎች እንዲህ ሲሉ ወደ መጠጥ ይጣራሉ
1) ‹‹ከስራ በኋላ ...... ቢራ››
የአላህ ባርያዎች ሆይ! ሙስሊም ከስራ በኋላ ወደ መስጂድ፣ ወደ ቤት አላህ ወደ ወደዳቸው ቦታዎች ብቻ ነው መሄድ ያለበት፡፡ ጫት ቤት፣ ሺሻ ቤት፣ ቁማር ቤት፣ መጠጥ ቤት ለአላህ ባርያ የሚገቡ ቦታዎች አይደሉም፡፡
2) ‹‹.... ቢራ ለአንበሶቹ››
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን አንበሳ ከመቼ ጀምሮ ነው ቢራ የሚጠጣው?
አንበሳን በወንድ ለመመሰል ከሆነ ወንድ ማለት ጥሩ ባል ማለት ለሚስቱ እና ለቤተሰቡ ጥሩ የሆነ ነው እንጂ መጠጥ ቤት አምሽቶ በሚሸት አፉ ሚስቱን እና ልጆቹን የሚረብሽ አይደለም፡፡
አላህ ስለ መጠጥ እንዲህ ይላል
يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوٓا۟ إِنَّمَا ٱلْخَمْرُ وَٱلْمَيْسِرُ وَٱلْأَنصَابُ وَٱلْأَزْلَٰمُ رِجْسٌ مِّنْ عَمَلِ ٱلشَّيْطَٰنِ فَٱجْتَنِبُوهُ لَعَلَّكُمْ تُفْلِحُونَ

እናንተ ያመናችሁ ሆይ! የሚያሰክር መጠጥ ቁማርም ጣዖታትም አዝላምም ከሰይጣን ሥራ የኾኑ እርኩስ ብቻ ናቸው፡፡ (እርኩስን) ራቁትም ልትድኑ ይከጀላልና፡፡
የአላህ ባርያ ሆይ! አላህ የሰይጣን ስራ ብሎ ነው የጠራው ራቀው፡፡
ጫትም ለመጠጥ አሳልፎ ስለሚሰጥ ራቀው፡፡ ከኢስላም ጋር ምንም ግንኙነት የሌለው አደንዛዥ ቅጠል ነው፡፡
አላህ ሁላችንንም ተውበት ይስጠን ወደ ቀጥተኛውም መንገድ ይምራን፡፡