ቡኹር ወይም እጣንንን የመሳሰሉ ነገሮችን ማጨስና ማሽተት በረመዷን የቀኑ ክፍለ ግዜ እንዴት ይታያል ?
ሸይኽ ሷሊህ ቢን ዑሰይሚን [ረሂመሁላህ] ከተጠየቁት 48 ረመዳናዊ ጥያቄዎች መካከል የ28ኛው ጥያቄ ምላሽ ከዚህ ጋር ይገናኛል☞
① حكم شم البخور للصائم
💥«የተከለከለው የቡኹር አጠቃቀም አይነት ቡኹሩ ሲጤስ ሽታውን በአፍንጫ በመሳብ ወደ ውስጥ ማስገባቱ ነው። [ልክ በዉዱእ ወቅት በአፍንጫ ውሃ ወደ ውስጥ እንደሚሳበው ነው።] እንጂ ቡኹሩ ሲጨስ ሆን ብለህ ሳትስበው የሆነ ሽታው ወዳፍንጫህ መግባቱ ጉዳት የለውም።
ነገር ግን እየጤሰ ያለውን ቡኹር ባፍንጫህ ስር አድርገህ ከሳብከው ጭሱ ወደ ሆድህ ይደርሳል። ይህ ደግሞ ልክ ውሀን ወደ ሆድ እንደማስገባት ነው የሚሆነው።
ይህም የአላህ መልዕክተኛ【ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም】ለሉቀይጥ ቢን ሰቡራህ እንዳሉት
“ በአፍንጫህ ውሃ ስትስብ [ኢስቲንሻቅ ስታደርግ] ፆመኛ ካልሆንክ በደንብ ሳበው።” ብለዋል።
"ፆመኛ ካልሆንክ" በሚለው ቃል መሰረት ፆመኛው በደንብ እንዳይስብ የተደረገበትን ጥበብ ስናጠናው ወደ ሆዱ ምንም አይነት ውሃ እንዳይወርድ መሆኑን እንገነዘባለን።
በዚህም መሰረት የተፈራው ነገር ወደ ሆድ የሆነ ነገር እንዳይወርድ መሆኑንም እንረዳለን። ምክንያቱም በአፍንጫ በኩል ወደ ሆድ የገባ ሁሉ ልክ በኣፍ በኩል እንደገባ ነው የሚታየውና።»💥
ምንጭ☞ ጀለሳት ር-ረመዳኒይ'ያህ
ጥራዝ 2 ገፅ 6
( من كتاب جلسات رمضانية ج٢ ص٦)
🌹
② وقد سئل الشيخ ابن باز رحمه الله :
ሸይኽ ኢብኑ ባዝ [ረሂመሁላህ] በረመዷን ቀን ላይ ዘይትነት ያላቸውም ሆነ ዑ…ድን የመሳሰሉ ሽቶዎችን እንዲሁም የሚጨስ ቡኹርን መጠቀም ይቻላልን ተብለው ለተጠየቁት ሲመልሱ☞
هل يجوز استعمال الطيب كدهن العود والكولونيا والبخور في نهار رمضان ؟
فأجاب :
" نعم ، يجوز استعماله بشرط ألا يستنشق البخور " انتهى
« ኣዎን መጠቀሙ ይፈቀዳል። መስፈርቱ ግን ቡኹርን (የሚጨሰውን) ባፍንጫው መሳብ የለበትም።»
"فتاوى ابن باز"(15/267).ምንጭ☞
🌹
③ ሸይኽ ሷሊህ አል-ዑሰይሚንም በሌላ መጠይቅ የሽቶዎችን ሽታ መጠቀሙ በረመዷን የቀኑ ክፍለ ግዜ ይቻላል ወይ ለሚለው ሲመልሱ
وسئل الشيخ ابن عثيمين رحمه الله : ما حكم استعمال الصائم للروائح العطرية في نهار رمضان ؟
فأجاب : " لا بأس أن يستعملها في نهار رمضان وأن يستنشقها إلا البخور لا يستنشقه ، لأن له جرما يصل إلى المعدة وهو الدخان " انتهى .
« በረመዷን የቀኑ ክፍለ ግዜ መጠቀሙ ችግር የለውም። ከሚጤስ ቡኹር በስተቀርም ማሽተት ይቻላል። ቡኹርን ግን ሲጤስ ባፍንጫ መሳቡ አይፈቀድም። ወደ አንጀት የሚወርድ ነገር አለው፤ እሱም ጭሱ ነው ።» ብለዋል።
"فتاوى رمضان" (ص 499) .☞ምንጭ
🌹
④ የሳዑዲ ቋሚ የፈትዋ ኮሚቴ ስለዚህ ጉዳይ ተጠይቆ የሰጠውም ምላሽ☞
" من تطيب بأي نوع من أنواع الطيب في نهار رمضان وهو صائم لم يفسد صومه ، لكنه لا يستنشق البخور والطيب المسحوق كسحوق المسك " انتهى .
«በረመዷን የቀኑ ክፍለ ግዜ ማንኛውም አይነት ሽቶን የተቀባ ፆመኛ የሆነ ሰው ፆሙ አይበላሽበትም። ነገር ግን ቡኹርንም ሆነ እንደሚስክ ያሉትን እጣኖች ጢሱን መሳብ አይፈቀድም።»
ምንጭ☞⇘
وجاء في "فتاوى اللجنة الدائمة" (10/271) :
والله أعلم .
_______________…
www.fb.com/tenbihat
🎐ረመዷን 15/1436
ጁላይ 02/2015

0 Comments