የተራዊህና ለይል ሰላቶችን በጀማዓ የመስገድ ትሩፋት
قال رسول الله صلى الله عليه وسلم:-
የአላህ ሰላትና ሰላም ይስፈንባቸውና የአላህ መልዕክተኛ
« إنه من قام مع الإمام ، حتى ينصرف ، كتب له قيام ليلة »
«ኢማሙ ሰግዶ እስኪያበቃ ከሱ ጋር የሆነ (የቆመ) ሰው፤ ሌሊቱን እንደቆመ (እንደሰገደ) ይፃፍለታል።» ብለዋል።
[صحيح الجامع:2417]
💥በተጨማሪም የሳዑዲያ የፈትዋ ቋሚ ኮሚቴ የሀዲሱን መልዕክት ሲያጠናክሩት ☞
” إذا صليت مع الإمام صلاة التراويح فالأفضل أن توتر معه لتحصل على الأجر الكامل.“
[اللجنة الدائمة]
“ የተራዊህን ሰላት ከኢማም ጋር ከሰገድክ የተሟላ ምንዳን ለማግኘት ከሱ ጋር ዊትር መስገዱ ይበልጥልሃል። ” ብሏል
ለዚህ ፈትዋ በሳዑዲ የታላላቅ ሊቃውንት ስብስብ የሆነው ኮሚቴ ያቀፋቸው ምሁራን
الشيخ عبد العزيز بن باز ، الشيخ عبد الرزاق عفيفي ، الشيخ عبد الله بن غديان ، الشيخ صالح الفوزان ، الشيخ عبد العزيز آل الشيخ ، الشيخ بكر أبو زيد .
" فتاوى اللجنة الدائمة " المجموعة الثانية (6 / 54) . 【የፈትዋ ቋሚ ኮሚቴ】
ከዚህ ጋር በተያያዘ
💥በአንዳንድ መስጂዶች እንደሚስተዋለው ተራዊህን ሁለት ኢማሞች እየተቀባበሉ ያሰግዳሉ። በዚህን ግዜ ብዙዎች የመጀመርያው ኢማም (በአራት ረከዓ ወይም በአስር ረከዓ) ሲያበቃ አብረውት ያበቃሉ።
ሁለተኛው ኢማም ቀሪውን የሰላት ክፍል ሲቀጥል ተከትለውት አይሰግዱምና ይህ ተግባር ኢማሙ እስኪያበቃ አብሮት የሆነ ሌሊቱን ሙሉ እንደቆመ(እንደሰገደ) ይቆጠርለታል በተባለው ሀዲስ ጋር እንዴት ይታያል (ሀዲሱንስ ሰርተውበታልን) ?
ለዚህ የሚሆን ምላሽ ከኢማም አል ዑሰይሚን ፈትዋዎች መካከል ቀጣዩን ያስተውሉ☞
🌱በአንድ መስጂድ ውስጥ ለሁለት የሚያሰግዱ ኢማሞች ራሳቸውን የቻሉ የተለያዩ ናቸው ወይስ አንዱ ለሌላኛው ተተኪ ምትክ ናቸው ቢባል ?
ግልፅና ሊሆን የሚችለው አንዳቸው ለሌላኛው ምትክና ማሟያ መሆኑ ነው።
በዚህም መሰረት ሁለት ኢማሞች በሚያሰግዱበት መስጂድ እነዚያ ሁለቱ እንደ አንድ ኢማም ይቆጠራሉ።
ስለሆነም (ተራዊህን ከመጀመርያው ጋር እየሰገደ ያለ ሰው ኢማሙ ሲቀየር) ከሁለተኛው ኢማም ጋር ሰላቱን እስኪያበቃ አብሮት ይሰግዳል ።
እንደምናውቀው ሁለተኛው የሰላት ክፍል ለመጀመርያው ክፍል ማሟያ ነውና።🌱
ምንጭ☞【የሸይኽ አል-ዑሰይሚን መጅሙዕ አልፈታዋ :14/207】
" مجموع فتاوى الشيخ العثيمين " ( 14 / 207 ) .
----------------------------------
www.facebook.com/tenbihat
🎐ረመዳን 11/1436
ጁን 28/2015

0 Comments