ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን!!
በአሜሪካ የተመሳሳይ ፆታ ጋብቻ በሀገሪቱ ከፍተኛው ፍርድ ቤት ፀደቀ፡፡ ባለፈው እሁድ በኒዮርኩ አስተዳዳሪ አማካኝነት በአይነቱ የመጀመሪያ የተባለለት “ጋብቻ” ተፈፀመ!! ተጋቢዎቹ ሁለት ወንዶች ናቸው፡፡ በርግጥ አሁን በፌደራል ደረጃ ከማፅደቋ ውጭ በርካታ ግዛቶቿ ህጋዊ ካደረጉት ቆይተዋል፡፡ የተረገመች ሀገር አሜሪካ የራሷ መዝቀጥ አልበቃ ብሎ በተመሳሳይ ፆታ መካከል የሚደረግ ጋብቻን በመላው አለም ለማስፋፋት ያላትን ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ የበላይነቷን በከባዱ እየተጠቀመችው ነው፡፡ ጠብቁ የአፍሪካ መሪዎች የአሜሪካ ዶላር እንዳያመልጣቸው ህዝባቸውን ወደዚያ ይወስዱታል፡፡ ጌታዬ ሆይ እንዲህ አይነቱን ዘግናኝ ብልግና አታሳየን፡፡ ከዚህ አይነት ክፋት፣ ከአራጋቢዎቹ፣ ከደጋፊዎቹ፣ ለሱ ከሚከላከሉት ሁሉ ተንኮል አንተ ጠብቀን፡፡ እነዚህ ነቀርሳዎችንም የእጃቸውን ስጣቸው፡፡ የሚደንቀው በምእራቡ አለም ቤተ-ክርስቲያናት ሳይቀሩ ይህን ቆሻሻ ምግባር እየተቀበሉ መሆናቸው ነው፡፡ በዚህ ሊንክ ገብታችሁ ማረጋገጥ ትችላላችሁ፡፡ http://time.com/3749253/ churches-gay-marriage/
ታያላችሁ የሙስሊሙን ህዝብ ቅስም ለመስበርና ሞራሉን ለማላሸቅ ይህን ተግባር የሚደግፉ ሙስሊም መሳይ ስብእናዎችን ያዘጋጃሉ፡፡ ጅምሩም ታይቷል፡፡ ይህን ተግባር በኢስላም እንደሚፈቀድ የሞገተ ሁሉ ያለጥርጥ በራሱ ጊዜ ከኢስላም ተስፈንጥሮ ይወጣል፡፡ አላህ በእጅጉ የኮነነውን አልፎም ከባድ ቅጣት ያስከተለውን ቆሻሻ ምግባር “አይ ሐላል ነው” ብሎ በተቃራኒ የሚሰለፍ ካለ ጦርነት የከፈተው ከአላህ ጋር ነው፡፡ አንድ ሰው በማያሻማ መልኩ በቁርኣን በሐዲሥ በግልፅ የተኮነን ፀያፍ ተግባር “ሐላል ነው” እያለ እንደሙስሊም የሚቆጠርበት ምንም አይነት ጭላንጭል የለም፡፡ ሺ ጊዜ “ሙስሊም ነኝ” እያለ ቢያላዝንም ቅንጣት ታክል ኢስላም ውስጥ ቦታ የለውም፡፡
ሶዶማዊነት እጅግ ዘግናኝ እና ከባድ ከሆኑ ወንጀሎች ነው፡፡ ያለጥርጥር በዚህ ክፉ ምግባር የተለከፉ ሰዎች ተፈጥሯቸው የተገለበጠ፣ ህሊናቸው የታወረ፣ በስሜት የተሳከሩ ናቸው፡፡ ጌታችን አላህ በዚህ ክፉ ጥፋት የተለከፉትን የሉጥ ህዝቦች እንዴት እንዳጠፋቸው ተመልከት ((በእነሱም ላይ (የእሳት) ዝናብን አዘነብንባቸው!! የአመፀኞች መጨረሻ እንዴት እንደነበረም ተመልከት!!)) [አልአዕራፍ፡ 80-84]
በሌላ የቁርኣን ምእራፍ ላይ የተገለፀውንም እንመልከት፡፡ ((ሉጥንም ለህዝቦቹ እንዲህ ባለ ጊዜ አስታውስ፡ “በርግጥ እናንተ በርሷ ከአለማት አንድም ያልቀደማችሁ የሆነችን ፀያፍ ስራ ትሰራላችሁ! እናንተ በርግጥ ወንዶችን (በስሜት) ትመጣላችሁን? መንገድንም ትቆርጣላችሁን? በሸንጓችሁም የሚነወርን ነገር ትሰራላችሁን?” የህዝቦቹም መልስ “ከእውነተኞቹም ከሆንክ የአላህን ቅጣት አምጣብን” ማለት እንጂ ሌላ አልነበረም፡፡ “ጌታዬ ሆይ! በአመፀኞች ህዝቦች ላይ እርዳኝ” አለ፡፡)) [አልዐንከቡት፡ 28-30]((“ከእውነተኞቹም ከሆንክ የአላህን ቅጣት አምጣብን)) እያሉ በነብያቸው ላይ ሲሳለቁ የነበሩት እነዚህ አመፀኛ እና አስተባባይ ህዝቦች አለም ያልሰራውን ጥፋት ሲሰሩ ጊዜ አለም አይቶት የማያውቀው አይቀጡ ቅጣት ቀጣቸው፡፡ ከተማቸውን የላዩን ታች የታቹን ላይ አድርጎ ገለበጠ፡፡ ይህም አልበቃም፡፡ በላያቸው ላይ የተቃጠለ ድንጋይ አዘነበባቸው፡፡ እንዲህ አይነት ጥፋት የሚፈፅሙ ሰዎች ያለጥርጥር በስሜት የሰከሩ ናቸው፡፡ የጥፋት ሰለፎቻቸው አስመልክቶ ጌታችን እንዲህ ይላል፡ ((በእድሜህ እንምላለን! እነርሱ በእርግጥ በስካራቸው ውስጥ ይዋልላሉ፡፡ መቅሰፍቷም ፀሀይ የወጣችባቸው ሲሆኑ ያዘቻቸው፡፡ (ከተማቸውንም) ላይዋንም ታችዋ አደረግን (ገለበጥናት፡፡) በእነሱም ላይ የሸክላ ድንጋይን አዘነብንባቸው፡፡ በዚህም ውስጥ ለተመልካቾች በርግጥም መማሪያዎች አሉበት፡፡)) [አልሒጅር፡ 62-75]
ግብረሰዶም እጅግ ቆሻሻ ምግባር ነው፡፡ ለዚህም ነው ጌታችን አላህ ስለ ነብዩ ሉጥ ሲያወሳ ((ከዚያችም ቆሻሻ ምግባሮችን ትሰራ ከነበረችው ከተማ አተረፍነው፡፡ እነሱ መጥፎና አመፀኞች ህዝቦች ነበሩ)) ያለው፡፡ [አልአንቢያእ፡ 74]
በኢስላም ይህን ቆሻሻ ስራ ሲሰራ የተገኘ እርጉም ሰው ያለጥርጥር ሞት ይጠብቀዋል፡፡ ነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም “የሉጥ ሰዎችን ስራ ሲፈፅም ያገኛችሁትን ሰሪውንም የሚሰራበትንም ግደሉ!” ይላሉ፡፡ [አልባኒ ሶሒሕ ብለውታል፡፡] በሌላ ሐዲሣቸውም “የሉጥ ሰዎችን ስራ የሰራን አላህ ይርገመው፡፡ የሉጥ ሰዎችን ስራ የሰራን አላህ ይርገመው፡፡ የሉጥ ሰዎችን ስራ የሰራን አላህ ይርገመው” በማለት ከወትሯቸው ለየት ባለ መልኩ ሶስት ጊዜ በመደጋገም አስተጋብተዋል፡፡ [አስሶሒሐህ፡ 3462] ይህን ቆሻሻ ምግባር የሚፈፅም ሰው መገደል እንዳለበት የነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ሶሐቦች ዘንድም ወጥ ስምምነት አለ፡፡ አገዳደሉ በምን መልኩ ይሁን በሚለው ላይ ግን የተለያየ ሀሳብ ሰንዝረዋል፡፡ ከፊሉ “መቃጠል አለበት” ሲሉ፣ ከፊሉ ደግሞ “ከገደል ጫፍ ካንከባለሉ በኋላ በድንጋይ ማስከተል ነው” የሚል ጠንካራ ሀሳብ ሰንዝረዋል፡፡ ሌሎች ደግሞ “እስከሚሞት ድረስ በድንጋይ ተቀጥቅጦ መገደል አለበት” ብለዋል፡፡
ግብረ-ሰዶማዊነት እጅግ በርካታ ውስብስብ ችግሮችን ያጨቀ ነው፡፡ ለምሳሌም
1. ከምንም በላይ ከፈጣሪ ጋር መጋጨት፣ ከመለኮታዊ ህግ ማፈንገጥ ነው፡፡
2. ለበርካታ በግብረስጋ አማካኝነት ለሚተላለፉ በሽታዎች በተለየ መልኩ አጋላጭ ነው፡፡ ጥናቶች እንደሚያሳዩት ከአሜሪካ ህዝብ 2 ከመቶው ሰዶማዊ ነው፡፡ በሃገሪቱ በኤች አይ ቪ ከተጠቁት ውስጥ 61% ግን እነዚህ ሰዶማውያን ናቸው፡፡ ይሄ ጥፋታቸው ምን ያክል ለሌላ አደጋ እንዳጋለጣቸው ነው የሚያሳየው፡፡ የሚገርመው ደግሞ ወደ ግማሽ ያክሉ ቫይረሱ በደማቸው እንዳለም አያውቁም፡፡ ይሄ ምን ያክል ለማህበረሰቡ አደጋ እንደሆኑ ያሳያል፡፡ ለሌሎችም በርካታ በሽታዎች እንደሚያጋልጥ የተረጋገጠ ነው፡፡ ይሄ ህሊናው ከሚሰራ ሰው ብዙም የሚርቅ አይደለም፡፡
3. በዚህ ወንድ ለወንድ ሴት ለሴት በመጋባት ቆሻሻ ምግባር የተከፉ ሰዎች አእምሯቸው ሰላም የለውም፡፡ ከማህበረሰቡ ወግና ባህል በመውጣታቸው በእጅጉ የተተፉ መሆናቸው የራሱ ተፅእኖ እንዳለው ሆኖ ከዚህም ባለፈ ከተፈጥሯዊ ስርኣት በማፈንገጣቸው በራሳቸው ጊዜ የህሊና ስቃይ ውስጥ ነው የሚኖሩት፡፡ ከሌላው ማህበረሰብ በተለየ በድብርት የመጠቃታቸው እድል 50% በመቶ ከፍ ያለ ነው፡፡ የዚህ አይነት ህይወት የሚገፋ ሰው እራሱን የማጥፋት አደጋው ወደ 200 ፐርሰንት ያሻቀበ ነው፡፡
4. በዚህ አይነት ልክፍት የተለከፉ ሰዎች ልጆቻቸው ላይ ሳይቀር ብልግና ከመፈፀም የማይመለሱ ናቸው፡፡ በአሜሪካ በተደረገው ጥናት ሰዶማዊ ያልሆኑ ወላጆች ልጆቻቸው ላይ ብልግና የመፈፀም እድሉ 0.6% ሲሆን ሰዶማዊ የሆኑት ግን 50% ነው፡፡
5. ግብረ-ሰዶማዊነት ለተጋነነ ሴሰኝነት የሚጋብዝ ነው!! መረጃዎች እንደሚያሳዩት 83% ሰዶማውያን በህይወት ዘመናቸው ውስጥ 50 ወይም ከዚያ በላይ የጥፋቱ ጓደኛ (አጋር) አላቸው፡፡ 43% ደግሞ 500 ወይም ከዚያ በላይ ጓደኛ አላቸው፡፡ 28% ሰዶማውያን ከ1000 በላይ የጥፋቱ ጓደኛ አላቸው፡፡ ጌታችን ((እነርሱ በእርግጥ በስካራቸው ውስጥ ይዋልላሉ)) ማለቱም ለዋዛ አይደለም፡፡
6. ሰዶማዊ ሰው በወሲብ ያለመታመን እድሉ እጅግ ከፍተኛ ነው፡፡ ጤናማ ትዳርን በሚመሩ ባለትዳሮች ውስጥ 85% ሴቶች ታማኞች ሲሆኑ ወንዶች ደግሞ የተወሰነ ዝቅ ብለው 75.5% ታማኞች ናቸው፡፡ የሰዶማውያን ታማኝነት ግን ምንም በማይገርም ሁኔታ እጅጉን አሽቆልቁሎ 4.5% ነው፡፡
7. ሰዶማዊነት ህዝብ ገዳይ ነው፡፡ ሰዎች በጤናማ መልኩ ካልተጋቡ እንዴትስ አምሳላቸውን ይተካሉ? ወንዶች ከወንዶች ጋር ሴቶችም ከሴቶች ጋር ከሆነ ጋብቻቸው በሂደት ሃገራት አደጋ ላይ መውደቃቸው ለማንም አይሰወርም፡፡ ሰዶማዊ የሆነ ሰው ያለጥርጥር ከዚህ ቆሻሻ ኩሳዊ ፍላጎት ያለፈ ሃገራዊ ረእይ የለውም፡፡
8. ሰው ውሎውን ይመስላል!! ሰዶማውያን በብዛት አደንዛዥ እፆችን በመውሰድ፣ አስካሪ መጠጥ በመጠቀም፣ በሌሎችም አጥፊ ባህሪዎች ከሌላው ለየት ባለ መልኩ በመጠመድ የታወቁ ናቸው፡፡ ይሄ ደግሞ ምን ያክል ለማህበረሰቡ ጠንቅ እንደሆኑ ያሳያል፡፡
ማሳሰቢያ፡-
1. በአሁኑ ሰአት ምእራቡ አለም በብዙ መልኩ ግብረሰዶማዊነትን እያበረታቱና እየደገፉ ነው፡፡ በርካታ የጤና ተቋሞቻቸውና ዶክተሮቻቸው እራሱ ጉዳዩን ቀላልና ተፈጥሯዊ ግንኙነት አድርገው ለመሳል በዚህም በሳይንሱ ረገድ ምንም አይነት ችግር እንደሌለበት በማስመሰል እነሱን እንደ ቅዱስ ለሚስላቸው ኋላ ቀር ህዝብ ነገሩ ኖርማል እንጂ ብዙም የወጣ ነገር እንዳልሆነ እየቀረፁ ነው፡፡ በርግጥም የዚህ ጥፋት ደጋፊ ከሆኑ አካላት ከዚህ የተለየ መጠበቅ የዋህነት ነው፡፡ ስለሆነም ተጨባጭ ሐቆችን ወደ ጎን በማሽቀንጠር በሳይንስ ስም በሚነግዱ ዶክተሮቻቸው ሸዋጅ ትንተና እንዳንሸወድ፣ ጆሮም እንዳንሰጥ፡፡
2. ሌላው ልንጠነቀቅ የሚገባን ነገር ቢኖር ለነዚህ ማህበራዊ ነቀርሳዎች ሳይታወቀን ብርታት እንዳንሰጥ ነው፡፡ ሰዎቹ ቁጥራቸውን አጋንነው በማቅረብ በሰፊው የተንሰራፉ በማስመሰል ህበረተሰቡ ተስፋ እንዲቆርጥና እጅ እንዲሰጥ የማድረግ አካሄድ አላቸው፡፡ ለዚህም ከሰሞኑም የአሜሪካ መንግስት በሀገር አቀፍ ደረጃ ይህን ቆሻሻ ምግባር ባደባባይ በህግ ሲፈቅድ በመቶ ሺዎች ሆነው ሰልፍ ወጥተዋል፡፡ ይሁን እንጂ 3 ሚሊዮን ህዝብ እንደወጣ ተደርጎ ነው ሲዘገብ የነበረው፡፡ ይሄ አካሄዳቸው በሂደት ህዝብ እጁን እንዲሰጥ ብሎም ደጋፊ እንዲሆን የማድረግ አደገኛ ሴራ ነው፡፡ ይህን የሚያስረዳን በቅርቡ አየርላንድ ላይ በህዝበ-ውሳኔ ይህን ፀያፍ ምግባር ማፅደቃቸው ነው፡፡ የሚደንቀው የህዝቡ ሞራልና ወኔ በእጅጉ ከመላሸቁ የተነሳ ይህን ምግባር የማይደግፉ ሰዎች በግልፅ ለመቃወም እስከሚሸማቀቁ ደርሰዋል፡፡
ወገኔ ሆይ! ንቃ! በዚህ ቆሻሻ ምግባር እና ባንተ መካከል የብረት አጥር ይኑር፡፡ የልጆችህን መውጫ መግቢያም ተከታተል፡፡ ዛሬ ያሉበትን እርግጠኛ ሁን፡፡ ነገ የሚጠልፋቸውን የሚያገኛቸውን አታውቅም፡፡ ለሴቶች መብት በከንቱ እየለፈፈ የአዞ እንባ የሚያነባው ምእራቡ አለም ይሄው ዛሬ ወንዱንም እየደፈረ ነው፡፡ ሴት ወንድ ሳትል ልጆችህን ጠብቅ፡፡ ከልማት ይልቅ ጥፋት በመኮረጅ የተካነ ነጭ አምላኪ በሽተኛ ህዝብ መሃል መሆንህን እንዳትዘነጋ፡፡ ከመልካም ነገር ይልቅ ጥፋት ነው ዛሬ እንደ ሰደድ እሳት እየተስፋፋ ያለው፡፡ ነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም “ሁላችሁም እረኞች ናችሁ፡፡ ሁላችሁም ስለ እረኝነታችሁ ተጠያቂ ናችሁ” ይላሉ፡፡ ልጆችህን ከስርኣት አልባ ት/ቤቶች እየላክ የሁለት ሃገር ህይወታቸውን እንዳታጨልም፡፡ ያለበለዚያ ሀላፊነትህን ባለመወጣትህ ያንተም ህይወት ይጨልማል፡፡
ከስር የምትመለከቷቸው የሰዶማውያን ባንዲራ የሆነውን ቀስተዳመና ቀለም የሚያሳዩ ውጤቶች ናቸው፡፡ የነሱ መታወቂያ ከሆኑ ነገሮችና እነዚህ ምልክቶች ከሚታዩበት ሰው ሁሉ በእጅጉ ልንርቅ ይገባል፡፡ አላህ ከሴረኞች ተንኮል ይጠብቀን፡፡ ወሰላም፡፡
ከላይ የጠቀስኳቸውን የአሃዝ መረጃዎች ከዚህ ሊንክ ነው የወሰድኳቸው፡፡ https:// victimsofgaybullying.wordpr ess.com/2015/01/18/ is-homosexuality-dangerous- to-society/
በአሜሪካ የተመሳሳይ ፆታ ጋብቻ በሀገሪቱ ከፍተኛው ፍርድ ቤት ፀደቀ፡፡ ባለፈው እሁድ በኒዮርኩ አስተዳዳሪ አማካኝነት በአይነቱ የመጀመሪያ የተባለለት “ጋብቻ” ተፈፀመ!! ተጋቢዎቹ ሁለት ወንዶች ናቸው፡፡ በርግጥ አሁን በፌደራል ደረጃ ከማፅደቋ ውጭ በርካታ ግዛቶቿ ህጋዊ ካደረጉት ቆይተዋል፡፡ የተረገመች ሀገር አሜሪካ የራሷ መዝቀጥ አልበቃ ብሎ በተመሳሳይ ፆታ መካከል የሚደረግ ጋብቻን በመላው አለም ለማስፋፋት ያላትን ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ የበላይነቷን በከባዱ እየተጠቀመችው ነው፡፡ ጠብቁ የአፍሪካ መሪዎች የአሜሪካ ዶላር እንዳያመልጣቸው ህዝባቸውን ወደዚያ ይወስዱታል፡፡ ጌታዬ ሆይ እንዲህ አይነቱን ዘግናኝ ብልግና አታሳየን፡፡ ከዚህ አይነት ክፋት፣ ከአራጋቢዎቹ፣ ከደጋፊዎቹ፣ ለሱ ከሚከላከሉት ሁሉ ተንኮል አንተ ጠብቀን፡፡ እነዚህ ነቀርሳዎችንም የእጃቸውን ስጣቸው፡፡ የሚደንቀው በምእራቡ አለም ቤተ-ክርስቲያናት ሳይቀሩ ይህን ቆሻሻ ምግባር እየተቀበሉ መሆናቸው ነው፡፡ በዚህ ሊንክ ገብታችሁ ማረጋገጥ ትችላላችሁ፡፡ http://time.com/3749253/
ታያላችሁ የሙስሊሙን ህዝብ ቅስም ለመስበርና ሞራሉን ለማላሸቅ ይህን ተግባር የሚደግፉ ሙስሊም መሳይ ስብእናዎችን ያዘጋጃሉ፡፡ ጅምሩም ታይቷል፡፡ ይህን ተግባር በኢስላም እንደሚፈቀድ የሞገተ ሁሉ ያለጥርጥ በራሱ ጊዜ ከኢስላም ተስፈንጥሮ ይወጣል፡፡ አላህ በእጅጉ የኮነነውን አልፎም ከባድ ቅጣት ያስከተለውን ቆሻሻ ምግባር “አይ ሐላል ነው” ብሎ በተቃራኒ የሚሰለፍ ካለ ጦርነት የከፈተው ከአላህ ጋር ነው፡፡ አንድ ሰው በማያሻማ መልኩ በቁርኣን በሐዲሥ በግልፅ የተኮነን ፀያፍ ተግባር “ሐላል ነው” እያለ እንደሙስሊም የሚቆጠርበት ምንም አይነት ጭላንጭል የለም፡፡ ሺ ጊዜ “ሙስሊም ነኝ” እያለ ቢያላዝንም ቅንጣት ታክል ኢስላም ውስጥ ቦታ የለውም፡፡
ሶዶማዊነት እጅግ ዘግናኝ እና ከባድ ከሆኑ ወንጀሎች ነው፡፡ ያለጥርጥር በዚህ ክፉ ምግባር የተለከፉ ሰዎች ተፈጥሯቸው የተገለበጠ፣ ህሊናቸው የታወረ፣ በስሜት የተሳከሩ ናቸው፡፡ ጌታችን አላህ በዚህ ክፉ ጥፋት የተለከፉትን የሉጥ ህዝቦች እንዴት እንዳጠፋቸው ተመልከት ((በእነሱም ላይ (የእሳት) ዝናብን አዘነብንባቸው!! የአመፀኞች መጨረሻ እንዴት እንደነበረም ተመልከት!!)) [አልአዕራፍ፡ 80-84]
በሌላ የቁርኣን ምእራፍ ላይ የተገለፀውንም እንመልከት፡፡ ((ሉጥንም ለህዝቦቹ እንዲህ ባለ ጊዜ አስታውስ፡ “በርግጥ እናንተ በርሷ ከአለማት አንድም ያልቀደማችሁ የሆነችን ፀያፍ ስራ ትሰራላችሁ! እናንተ በርግጥ ወንዶችን (በስሜት) ትመጣላችሁን? መንገድንም ትቆርጣላችሁን? በሸንጓችሁም የሚነወርን ነገር ትሰራላችሁን?” የህዝቦቹም መልስ “ከእውነተኞቹም ከሆንክ የአላህን ቅጣት አምጣብን” ማለት እንጂ ሌላ አልነበረም፡፡ “ጌታዬ ሆይ! በአመፀኞች ህዝቦች ላይ እርዳኝ” አለ፡፡)) [አልዐንከቡት፡ 28-30]((“ከእውነተኞቹም ከሆንክ የአላህን ቅጣት አምጣብን)) እያሉ በነብያቸው ላይ ሲሳለቁ የነበሩት እነዚህ አመፀኛ እና አስተባባይ ህዝቦች አለም ያልሰራውን ጥፋት ሲሰሩ ጊዜ አለም አይቶት የማያውቀው አይቀጡ ቅጣት ቀጣቸው፡፡ ከተማቸውን የላዩን ታች የታቹን ላይ አድርጎ ገለበጠ፡፡ ይህም አልበቃም፡፡ በላያቸው ላይ የተቃጠለ ድንጋይ አዘነበባቸው፡፡ እንዲህ አይነት ጥፋት የሚፈፅሙ ሰዎች ያለጥርጥር በስሜት የሰከሩ ናቸው፡፡ የጥፋት ሰለፎቻቸው አስመልክቶ ጌታችን እንዲህ ይላል፡ ((በእድሜህ እንምላለን! እነርሱ በእርግጥ በስካራቸው ውስጥ ይዋልላሉ፡፡ መቅሰፍቷም ፀሀይ የወጣችባቸው ሲሆኑ ያዘቻቸው፡፡ (ከተማቸውንም) ላይዋንም ታችዋ አደረግን (ገለበጥናት፡፡) በእነሱም ላይ የሸክላ ድንጋይን አዘነብንባቸው፡፡ በዚህም ውስጥ ለተመልካቾች በርግጥም መማሪያዎች አሉበት፡፡)) [አልሒጅር፡ 62-75]
ግብረሰዶም እጅግ ቆሻሻ ምግባር ነው፡፡ ለዚህም ነው ጌታችን አላህ ስለ ነብዩ ሉጥ ሲያወሳ ((ከዚያችም ቆሻሻ ምግባሮችን ትሰራ ከነበረችው ከተማ አተረፍነው፡፡ እነሱ መጥፎና አመፀኞች ህዝቦች ነበሩ)) ያለው፡፡ [አልአንቢያእ፡ 74]
በኢስላም ይህን ቆሻሻ ስራ ሲሰራ የተገኘ እርጉም ሰው ያለጥርጥር ሞት ይጠብቀዋል፡፡ ነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም “የሉጥ ሰዎችን ስራ ሲፈፅም ያገኛችሁትን ሰሪውንም የሚሰራበትንም ግደሉ!” ይላሉ፡፡ [አልባኒ ሶሒሕ ብለውታል፡፡] በሌላ ሐዲሣቸውም “የሉጥ ሰዎችን ስራ የሰራን አላህ ይርገመው፡፡ የሉጥ ሰዎችን ስራ የሰራን አላህ ይርገመው፡፡ የሉጥ ሰዎችን ስራ የሰራን አላህ ይርገመው” በማለት ከወትሯቸው ለየት ባለ መልኩ ሶስት ጊዜ በመደጋገም አስተጋብተዋል፡፡ [አስሶሒሐህ፡ 3462] ይህን ቆሻሻ ምግባር የሚፈፅም ሰው መገደል እንዳለበት የነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ሶሐቦች ዘንድም ወጥ ስምምነት አለ፡፡ አገዳደሉ በምን መልኩ ይሁን በሚለው ላይ ግን የተለያየ ሀሳብ ሰንዝረዋል፡፡ ከፊሉ “መቃጠል አለበት” ሲሉ፣ ከፊሉ ደግሞ “ከገደል ጫፍ ካንከባለሉ በኋላ በድንጋይ ማስከተል ነው” የሚል ጠንካራ ሀሳብ ሰንዝረዋል፡፡ ሌሎች ደግሞ “እስከሚሞት ድረስ በድንጋይ ተቀጥቅጦ መገደል አለበት” ብለዋል፡፡
ግብረ-ሰዶማዊነት እጅግ በርካታ ውስብስብ ችግሮችን ያጨቀ ነው፡፡ ለምሳሌም
1. ከምንም በላይ ከፈጣሪ ጋር መጋጨት፣ ከመለኮታዊ ህግ ማፈንገጥ ነው፡፡
2. ለበርካታ በግብረስጋ አማካኝነት ለሚተላለፉ በሽታዎች በተለየ መልኩ አጋላጭ ነው፡፡ ጥናቶች እንደሚያሳዩት ከአሜሪካ ህዝብ 2 ከመቶው ሰዶማዊ ነው፡፡ በሃገሪቱ በኤች አይ ቪ ከተጠቁት ውስጥ 61% ግን እነዚህ ሰዶማውያን ናቸው፡፡ ይሄ ጥፋታቸው ምን ያክል ለሌላ አደጋ እንዳጋለጣቸው ነው የሚያሳየው፡፡ የሚገርመው ደግሞ ወደ ግማሽ ያክሉ ቫይረሱ በደማቸው እንዳለም አያውቁም፡፡ ይሄ ምን ያክል ለማህበረሰቡ አደጋ እንደሆኑ ያሳያል፡፡ ለሌሎችም በርካታ በሽታዎች እንደሚያጋልጥ የተረጋገጠ ነው፡፡ ይሄ ህሊናው ከሚሰራ ሰው ብዙም የሚርቅ አይደለም፡፡
3. በዚህ ወንድ ለወንድ ሴት ለሴት በመጋባት ቆሻሻ ምግባር የተከፉ ሰዎች አእምሯቸው ሰላም የለውም፡፡ ከማህበረሰቡ ወግና ባህል በመውጣታቸው በእጅጉ የተተፉ መሆናቸው የራሱ ተፅእኖ እንዳለው ሆኖ ከዚህም ባለፈ ከተፈጥሯዊ ስርኣት በማፈንገጣቸው በራሳቸው ጊዜ የህሊና ስቃይ ውስጥ ነው የሚኖሩት፡፡ ከሌላው ማህበረሰብ በተለየ በድብርት የመጠቃታቸው እድል 50% በመቶ ከፍ ያለ ነው፡፡ የዚህ አይነት ህይወት የሚገፋ ሰው እራሱን የማጥፋት አደጋው ወደ 200 ፐርሰንት ያሻቀበ ነው፡፡
4. በዚህ አይነት ልክፍት የተለከፉ ሰዎች ልጆቻቸው ላይ ሳይቀር ብልግና ከመፈፀም የማይመለሱ ናቸው፡፡ በአሜሪካ በተደረገው ጥናት ሰዶማዊ ያልሆኑ ወላጆች ልጆቻቸው ላይ ብልግና የመፈፀም እድሉ 0.6% ሲሆን ሰዶማዊ የሆኑት ግን 50% ነው፡፡
5. ግብረ-ሰዶማዊነት ለተጋነነ ሴሰኝነት የሚጋብዝ ነው!! መረጃዎች እንደሚያሳዩት 83% ሰዶማውያን በህይወት ዘመናቸው ውስጥ 50 ወይም ከዚያ በላይ የጥፋቱ ጓደኛ (አጋር) አላቸው፡፡ 43% ደግሞ 500 ወይም ከዚያ በላይ ጓደኛ አላቸው፡፡ 28% ሰዶማውያን ከ1000 በላይ የጥፋቱ ጓደኛ አላቸው፡፡ ጌታችን ((እነርሱ በእርግጥ በስካራቸው ውስጥ ይዋልላሉ)) ማለቱም ለዋዛ አይደለም፡፡
6. ሰዶማዊ ሰው በወሲብ ያለመታመን እድሉ እጅግ ከፍተኛ ነው፡፡ ጤናማ ትዳርን በሚመሩ ባለትዳሮች ውስጥ 85% ሴቶች ታማኞች ሲሆኑ ወንዶች ደግሞ የተወሰነ ዝቅ ብለው 75.5% ታማኞች ናቸው፡፡ የሰዶማውያን ታማኝነት ግን ምንም በማይገርም ሁኔታ እጅጉን አሽቆልቁሎ 4.5% ነው፡፡
7. ሰዶማዊነት ህዝብ ገዳይ ነው፡፡ ሰዎች በጤናማ መልኩ ካልተጋቡ እንዴትስ አምሳላቸውን ይተካሉ? ወንዶች ከወንዶች ጋር ሴቶችም ከሴቶች ጋር ከሆነ ጋብቻቸው በሂደት ሃገራት አደጋ ላይ መውደቃቸው ለማንም አይሰወርም፡፡ ሰዶማዊ የሆነ ሰው ያለጥርጥር ከዚህ ቆሻሻ ኩሳዊ ፍላጎት ያለፈ ሃገራዊ ረእይ የለውም፡፡
8. ሰው ውሎውን ይመስላል!! ሰዶማውያን በብዛት አደንዛዥ እፆችን በመውሰድ፣ አስካሪ መጠጥ በመጠቀም፣ በሌሎችም አጥፊ ባህሪዎች ከሌላው ለየት ባለ መልኩ በመጠመድ የታወቁ ናቸው፡፡ ይሄ ደግሞ ምን ያክል ለማህበረሰቡ ጠንቅ እንደሆኑ ያሳያል፡፡
ማሳሰቢያ፡-
1. በአሁኑ ሰአት ምእራቡ አለም በብዙ መልኩ ግብረሰዶማዊነትን እያበረታቱና እየደገፉ ነው፡፡ በርካታ የጤና ተቋሞቻቸውና ዶክተሮቻቸው እራሱ ጉዳዩን ቀላልና ተፈጥሯዊ ግንኙነት አድርገው ለመሳል በዚህም በሳይንሱ ረገድ ምንም አይነት ችግር እንደሌለበት በማስመሰል እነሱን እንደ ቅዱስ ለሚስላቸው ኋላ ቀር ህዝብ ነገሩ ኖርማል እንጂ ብዙም የወጣ ነገር እንዳልሆነ እየቀረፁ ነው፡፡ በርግጥም የዚህ ጥፋት ደጋፊ ከሆኑ አካላት ከዚህ የተለየ መጠበቅ የዋህነት ነው፡፡ ስለሆነም ተጨባጭ ሐቆችን ወደ ጎን በማሽቀንጠር በሳይንስ ስም በሚነግዱ ዶክተሮቻቸው ሸዋጅ ትንተና እንዳንሸወድ፣ ጆሮም እንዳንሰጥ፡፡
2. ሌላው ልንጠነቀቅ የሚገባን ነገር ቢኖር ለነዚህ ማህበራዊ ነቀርሳዎች ሳይታወቀን ብርታት እንዳንሰጥ ነው፡፡ ሰዎቹ ቁጥራቸውን አጋንነው በማቅረብ በሰፊው የተንሰራፉ በማስመሰል ህበረተሰቡ ተስፋ እንዲቆርጥና እጅ እንዲሰጥ የማድረግ አካሄድ አላቸው፡፡ ለዚህም ከሰሞኑም የአሜሪካ መንግስት በሀገር አቀፍ ደረጃ ይህን ቆሻሻ ምግባር ባደባባይ በህግ ሲፈቅድ በመቶ ሺዎች ሆነው ሰልፍ ወጥተዋል፡፡ ይሁን እንጂ 3 ሚሊዮን ህዝብ እንደወጣ ተደርጎ ነው ሲዘገብ የነበረው፡፡ ይሄ አካሄዳቸው በሂደት ህዝብ እጁን እንዲሰጥ ብሎም ደጋፊ እንዲሆን የማድረግ አደገኛ ሴራ ነው፡፡ ይህን የሚያስረዳን በቅርቡ አየርላንድ ላይ በህዝበ-ውሳኔ ይህን ፀያፍ ምግባር ማፅደቃቸው ነው፡፡ የሚደንቀው የህዝቡ ሞራልና ወኔ በእጅጉ ከመላሸቁ የተነሳ ይህን ምግባር የማይደግፉ ሰዎች በግልፅ ለመቃወም እስከሚሸማቀቁ ደርሰዋል፡፡
ወገኔ ሆይ! ንቃ! በዚህ ቆሻሻ ምግባር እና ባንተ መካከል የብረት አጥር ይኑር፡፡ የልጆችህን መውጫ መግቢያም ተከታተል፡፡ ዛሬ ያሉበትን እርግጠኛ ሁን፡፡ ነገ የሚጠልፋቸውን የሚያገኛቸውን አታውቅም፡፡ ለሴቶች መብት በከንቱ እየለፈፈ የአዞ እንባ የሚያነባው ምእራቡ አለም ይሄው ዛሬ ወንዱንም እየደፈረ ነው፡፡ ሴት ወንድ ሳትል ልጆችህን ጠብቅ፡፡ ከልማት ይልቅ ጥፋት በመኮረጅ የተካነ ነጭ አምላኪ በሽተኛ ህዝብ መሃል መሆንህን እንዳትዘነጋ፡፡ ከመልካም ነገር ይልቅ ጥፋት ነው ዛሬ እንደ ሰደድ እሳት እየተስፋፋ ያለው፡፡ ነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም “ሁላችሁም እረኞች ናችሁ፡፡ ሁላችሁም ስለ እረኝነታችሁ ተጠያቂ ናችሁ” ይላሉ፡፡ ልጆችህን ከስርኣት አልባ ት/ቤቶች እየላክ የሁለት ሃገር ህይወታቸውን እንዳታጨልም፡፡ ያለበለዚያ ሀላፊነትህን ባለመወጣትህ ያንተም ህይወት ይጨልማል፡፡
ከስር የምትመለከቷቸው የሰዶማውያን ባንዲራ የሆነውን ቀስተዳመና ቀለም የሚያሳዩ ውጤቶች ናቸው፡፡ የነሱ መታወቂያ ከሆኑ ነገሮችና እነዚህ ምልክቶች ከሚታዩበት ሰው ሁሉ በእጅጉ ልንርቅ ይገባል፡፡ አላህ ከሴረኞች ተንኮል ይጠብቀን፡፡ ወሰላም፡፡
ከላይ የጠቀስኳቸውን የአሃዝ መረጃዎች ከዚህ ሊንክ ነው የወሰድኳቸው፡፡ https://