ከአንድ ሼኽ የሰማሁትን ላካፍላችሁ ወደድኩኝ። ………
"ሳህቦች ረመዳንን እንዴት ያሳልፉት ነበር"???
አደራ ረመዳንን እንጠቀምበት!
〰〰〰〰
ምስጋና ለአላህ ይገባው! መልካም ኡመቶች ላ ደረገን
~ ነብዩን ሙሐመድ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለምን መከተልን እንድንከተል ላደረገን አላህሆይ ምስጋና ይገባህ፣ አመሰግነዋለሁ ፣ አልቀዋለሁ በእሱ እታገዛለሁ፣ ምሀርታውም እከጅላለለሁ።
በእውነት (በሀቅ) የሚገዙት አምላክ ከአላህ ውጭ አለመኖሩን እመሰክራለሁ፣ መሀመድ የአላህ ባርያና መልዕክተኛ መሆኑን አምናለሁ በአህለል ቤይቶች በሳህቦች ላይ ሰላም ይስፈንባቸው እነሱን በተከተለም ላይ እስከ መጨረሻው ቀን።
"በመቀጠል"……
~ እናተ ሰወች ሆይ ! አላህን ፍሩት የምሰሩትን ሁሉ አዋቂ ተመልካች ነውና! ከፊትም፣ ከኋላም ያሉትን አላክንም ኪታቦችንም አላወረድንም እሱን ሊፈሩት ና ሊገሰፁበት ቢሆን እንጂ! አላህ ሆይ! አንተን ከሚፈሩት አድርገኝ፣ አላህ ሆይ! አንተ ከሚፈሩት አድርገን፣ አላህን የሚፈራ ሰው እሱ በቂው ነውና።
እህቶቼ እንዲሁም ወንድሞቼ ሆይ! ይህን ያማረ ዲን ለወፈቀን በእሱም ላይ ላፀናን ምስጋና ይገባው። ቀጥተኛውንም መንገድ ይምራን የሚቀጥለውም ጉዞ ወዴት ነው? እስልምና ውስጥ እያለን የቁም ሞት አይያዘን! ሱናን በመከል ቢደዓን፣ እንዲሁም የተለያዩ ኹራፋት፣ ሽርክያት ነገርን በመራቅ ምላሳችንን በመቆጠብ ለዛኛው ጉዞ እንሰንቅ። እነዚያ ከዚ በፊት የነበሩ ጀግና ነን፣ ቅዋ አለን የሚሉትን ሁሉ ድምጥማጣቸውን ማጥፋቱን ረሳን !!! አሁን ላይ አላህን እያመፅን ነው ወንጀል ውስጥ ተዘፍቀናል፣ በወንጀል እየዋኘን ነው።
አንድ-ሺ (1000) ድፍን አመት በዳዕዋ ያሳለፈ ነብይ አለ።
*ነገር ግን በወንጀል የተጨማለቀ ሰው በተውባ ለመመለስ ቀልቡ እሺ አይለውም አስታወስ ! በኼይር ያዛሉ ከጀሀነም ነፍሳቸውን እንዲያድኑ ይናገራሉ ወንጀልክ ከበዛ የሚነገርው ምክር አንተን ማይመለከት ነው የሚመስልህ ልብህ ይደርቃል አይንህ ነገሩ ፈጦ ሳለ ማየት ይሳንካል!!!
~> ባለንበት ዘመን አላህ ይታመፃል ብዙ መጥፎ ነገር በዝቷል! ነፍስክ ዱንያን እንጂ አኺራን ማስታወስ ረስታለች! መኖርን እንጂ መሞትክን ረስተካል፣ የመጨረሻው ቀን ገንዘብክን ዘካ ከማውጣት፣ የተገቸገሩ ሙስሊሞችን ከመርዳት፣ ትሰስታለክ! ልብህ ይደርቃል የት-ልደርስ???
~ እስኪ አስቡት ገንዘብ አስክሮት ቁረዓን መቅራት ማየት እንኳ ረስቶ ጥሩ ነገርን ሀሰናን ዝም ብሎ ሲፈልግ ተመልከቱት! እንዴት በሼይጣን ተሸነፋለክ? ያ'አብደላህ!
አንተ የአላህ ባሪያ ወደ ነፍስክ ተመለስ። ~~ነፍስክን መልካም ስራን በመስራት ጥመዳት ሰላትን የተወ ሰው ካፊር (ካሃዲ) እንደሆነ አታውቅምን?! ሶላት ላይ ሁኔታህን (አህዋልክ) ተመልከት! ጁምዓ ፣ ጁምዓ ከኢማም ጋር እንድሰግድ ብቻ ነው የታዘዝከው? በሌላውስ ቀንስ ላ በጭራሽ! አስተውል!! በየሰላት ወቅት በጀመዓ ከመስገድ አትዘንጋ !!!
•√ ፆም በአማኞች ላይ ግዴታ ነው! ይህ ረመዳን ወር ቁርዓን የወረደበት ወር ነው ለሰዎች መመሪያ ሊሆን መጣላችሁ! ረመዳን መጣላችሁ ተጠቀሙበት! በረመዳን ወር የጀሀነም በር ይዘጋል የጀነት በር ይከፈታል።
~~ ረመዳንን ከምግብ እና ከውሃ አይደለም "መታቀብ" ወይም ረመዳን ወር ላይ ብቻ አይደለም! ኢባዳን በሙሉ መፈፀም ሌላውንስ ቀን የታለክ???! ነፍስክን በመጥፎ ነገር ጠምደሀት! ተውበት አድረገህ ተመለስ!
~~ ሳህቦች እንዴት ነበር ረመዳንን የሚቀበሉት ??? ረመዳን ብዙ ወር ሲቀረው ነበር የሚዘጋጁት የሚናፍቁት የቁርዓን ወር መጣልን ፣ ረመዳን መጣልን እያሉ ነበር።
~~ ተመልከት ሙስሃፍ መቅራት አልቻልክም ቁርዓኑን ወርውረከዋል በዚህ ወር ብቻ ከቀበርክበት አወጣከው! ወንድሜ እህቴ ሆይ ! ራሳችንን እንፈትሽ እንመለስ ወደ አላህ!!!።
አላህ ሆይ ! ረመዳንን አድርሰን።
~~ ጌታዬ በዚህ ወር ወንጀሌን ማርልኝ ፣ኸይር ስራዬን አብዛልኝ፣ርዝቄን አብዛልኝ ፣ ያረብ ! ብለን እናልቅስበት!!!።
በአላህ መልዕክተኛ በመጨረሻው ነብይና በሳህቦች፣ በአህለል በይቶች የአላህ ሰላም እና እዝነት ይውረድ።
√•¶ ረመዳንን እንደናፈቁት ከመጣም በኋላ ይጠቀሙበት ነበር ። እህቶች ወንድሞች ረመዳንን ተጠቀሙበት ቁርዓን በመቅራት ኢባዳዎችን በማብዛት እራሳችንን እንለውጥ ወላሂ በአላህ ይሁንብኝ እንጠቀምበት። እኔም ፣ እናንተም ሰላትን እንጠቀምባት በተራዊህ፣ በታህጁድ፣ በየሰላቱ እንኳን ቁርዓን ብንቀራ አጅራችን አላህ ዘንድ ከፍተኛ ምንዳ ይኖረናል።
~> ተመልከት! ሞባይል ይዘህ ከሞባይል ላይ ቁርዓንን ከምትቀራ እስኪ ያንን የአላህን ቃል ቁርዓንን ይዘክ አንብበው።
~ሞባይል ይዘህ ቁርዓንን ባትቀራ!!! ያልኩህ በምቀራበት ወቅት ሞባይልህ ላይ የሜሴጅ ማዓት ሲገባ ቁርዓኑን ትተህ ወደ ሜሴጆችህ ስለምትሄድ ነው። ሃሳብን ሰብሰብ አደርገህ አስተንትነህ (በተደቡር) ለመቅራት ከወረቀቱ ቁርዓን ላይ ቅራ አንብብ።!
~> አያምልጠን፣ ከስልክ ጋር እንዴት ነበር ግንኙነታችን???
~> አላህን እለምነዋለው ነፍሴንም፣ እናንተንም ከሸር እንዲጠብቀን ፣ አላህን እለምነዋለሁ በኼይር ስራ ላይ እንዲያዘወትረን።
~> አላህን እለምነዋው የኛ ጠላቶች የበላይ እንዳይሆኑብን ከሸራቸውም እንዲጠብቀን!!!።
~> አላህ ሆይ ድልን ስጠን
አላህ ሆይ ሙጅሂዶችን ድል ስጣቸው።
~> በፍልስጤን፣ በሶሪያ በኢራቅ፣ በየመን፣ በሁሉም ቦታ ያሉትን በዚህ ወር ድሉን አጎናፅፋቸው !!!።
~> ለወንድሞቻችንን አላህ ሆይ ድልን ስጣታቸው አላህ ሆይ ጠላቶቻቸውን የበላይ አታድርገወባቸው።
√~> እናንተ የአላህ ባሮች ሆይ ! አደራ ይሄን ረመዳንን እንጠቀምበት።
✏"Zikra Bint Ilyas Umu Junaid"
📝 ذكرى بنت إلياس ام جنيد
ከአንድ ሼኽ ንግግር የተወሰደ-"ትርጉም"

0 Comments