Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

ከሰላት ውጪ ፋቲሐ ሲቀራ“አሚን” ማለት ብይኑ ምንድን ነው?

ከሰላት ውጪ ፋቲሐ ሲቀራ“አሚን” ማለት ብይኑ ምንድን ነው?
መልሱን ከታላቁ ዐሊም ሰማሐቱ ሸኽ ዐብዱልዐዚዝ ኢንኑ ባዝ (ረሒመሁላህ)
ጠያቂ: « የተከበሩ ሸኻችን አላህ በመልካም ይመንዳዎት ። አንድ ሙስሊም ከሰላት ውጪ ፋቲሐን ሲቀራ “አሚን” ማለት በሱ ላይ ግዴታ ነውን?»
ሸኹ: – « በሰላት ውስጥም ይሁን ከሰላት ውጪ “አሚን” ማለት ሙስተሃብ (ተወዳጅ) ሱንና ነው ። ግዴታ ሳይሆን ተወዳጅ ነው ። “አሚን” ማለት “አላህ ሆይ! ይህን ዱዐ ተቀበለን” ማለት ነው። በሰላት ውስጥም ይሁን ከሰላት ውጪ “አሚን” ማለት ተወዳጅ ሱንና ነው ። ግዴታም አይደለም ።»
በድምፅ መስማት የፈለገ ከታች የሚገኘውን አስፈንጣሪ ይጫን
http://goo.gl/RvhNAV