Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

ጀነት ውስጥ ትልቁ ፀጋ ምንድነው? ኢብኑል ቀዪም (ረሂመሁላህ) እንዲህ ብለዋል።

ጀነት ውስጥ ትልቁ ፀጋ ምንድነው?
ኢብኑል ቀዪም (ረሂመሁላህ) እንዲህ ብለዋል።
"አብዛኛው ሰው ለጀነት ያለው አመለካከት የተሳሳተ ነው፣
ጀነት ማለት ዛፎች ያሉባት፣የተለያዩ ፍራፍሬዎች፣ምግብ፣መጠጥ፣ሑረልዒን፣ወንዞችና ህንፃዎች ለነዚህ ለዛዎች ብቻ የዋለ ስም አይደለም።
ጀነት ማለት ሙሉና ልቅ የሆነች የመጠቃቀሚያ አገር ናት፣
ከመጠቃቀሚያዎች በሙሉ በላጩ ፀጋ፦
የቸሩ አላህን ፊት መመልከት ፣ንግግሩን መስማት፣የጀነት ሰዎች የአይን ማረፊያቸው ከርሱ መቅረብና ውዴታው መሆኑ።
የዚህ ፀጋ (ለዛ)ከመብላት ከመጠጣት ከመልበስ ለዛ ጋር ፈፅሞ ሊነፃፀር አይገባም።"
【መዳሪጁ ሳሊኪን፤2/80】
አላህ ሆይ በራህመትህ ጀነትን ከሚገቡ ሰዎች አድረገን!
قال ابن القيم : الجنة ليست اسماً لمجرد الأشجار والفواكه والطعام والشراب والحور العين والأنهار والقصور، وأكثر الناس يغلطون في مسمى الجنة، فإن الجنة اسم لدار النعيم المطلق الكامل، ومن أعظم نعيم الجنة : التمتع بالنظر إلى وجه الله الكريم، وسماع كلامه، وقرة العين بالقرب منه وبرضوانه، فلا نسبة للذة ما فيها من المأكول والمشروب والملبوس والصور إلى هذه اللذة أبدا.
(

Post a Comment

0 Comments