Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

ይህቺ ናት አዱኒያ

'=== ይህቺ ናት አዱኒያ===
ነቢዩ ሙሀመድ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ከባልደረቦቻቸው ጋር መንገድ ላይ እያሉ አንድን የሞተና ጆሮው ጎራዳ የሆነን ፊየል ተመለከቱ ከዛም ወደ ሰሃቦቻቸው ዞር በማለት ማነው ይሄን በአንድ ዲርሀም (ብር) መግዛት የሚፈልግ?! አሏቸው እነሱም አይደለም ሞቶ በህይወት እንኳ ቢኖር ይሄን በእንከን የተሟላ ፊየል ማንም አይፈልግም ብለው መለሱላቸው
ከዛም ታላቁ ነቢይ፣ ምርጡ አስተማሪ፥ የሚከተለውን ቁም-ነገር አስጨበጧቸው (( በአሏህ እምላለሁ፥ እናንተ ልክ ይህን ፊየል እንደናቃችሁት አዱኒያም አሏህ ዘንድ የተናቀች ናት)) አሉ!
አዱኒያ ነቢዩና ሰሃቦቻቸው ዘንድ የነበራት ቦታ ይህን ይመስላል እኛስ??!!.........
አንተ ለዱኒያ ብለህ አኼራህን የምታበላሽ
ለጊዜያዊ ደስታ ብለህ ጌታህን የምታስቀይም
መች እንደምትሞት የማታውቅ ሆነህ ሳለ ለመስተካከል ዛሬ ነገ የምትል
አዱኒያ ማለት ረፋድ ላይ ታይታ ምሽት ላይ እንደምትጠልቅ ጸሃይ ነችና ጓዝህን ጠቅልል ጉዞ ላይ የማይጠቅምህን ብሎም ሊጎዳህ የሚችልን ነገር አትሸከም! የሚያግዝህ አይኖርምና!'

=== ይህቺ ናት አዱኒያ===
ነቢዩ ሙሀመድ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ከባልደረቦቻቸው ጋር መንገድ ላይ እያሉ አንድን የሞተና ጆሮው ጎራዳ የሆነን ፊየል ተመለከቱ ከዛም ወደ ሰሃቦቻቸው ዞር በማለት ማነው ይሄን በአንድ ዲርሀም (ብር) መግዛት የሚፈልግ?! አሏቸው እነሱም አይደለም ሞቶ በህይወት እንኳ ቢኖር ይሄን በእንከን የተሟላ ፊየል ማንም አይፈልግም ብለው መለሱላቸው
ከዛም ታላቁ ነቢይ፣ ምርጡ አስተማሪ፥ የሚከተለውን ቁም-ነገር አስጨበጧቸው (( በአሏህ እምላለሁ፥ እናንተ ልክ ይህን ፊየል እንደናቃችሁት አዱኒያም አሏህ ዘንድ የተናቀች ናት)) አሉ!
አዱኒያ ነቢዩና ሰሃቦቻቸው ዘንድ የነበራት ቦታ ይህን ይመስላል እኛስ??!!.........
አንተ ለዱኒያ ብለህ አኼራህን የምታበላሽ
ለጊዜያዊ ደስታ ብለህ ጌታህን የምታስቀይም
መች እንደምትሞት የማታውቅ ሆነህ ሳለ ለመስተካከል ዛሬ ነገ የምትል
አዱኒያ ማለት ረፋድ ላይ ታይታ ምሽት ላይ እንደምትጠልቅ ጸሃይ ነችና ጓዝህን ጠቅልል ጉዞ ላይ የማይጠቅምህን ብሎም ሊጎዳህ የሚችልን ነገር አትሸከም! የሚያግዝህ አይኖርምና!