Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

የቱ ነው የሚሻለው?

'‎<<==- የቱ ነው የሚሻለው?  ==>>

የሰው ልጅ ስሜቱን አሸንፎ አሏህን በታዘዘ ቁጥር ጀነት ላይ ደረጃው ከፍ ይላል
ስሜቱን በመከተለ  የሻውን የሰራ እንደሆነ ደረጃው ዝቅ እያለ ጀነትን ባለመታደል ለጀሀነም እሳት ይዳረጋል
የጀነት ዋጋ መልካም ስራዎችን ማብዛት ሲሆን የጀሀነም የበሯ ቁልፍ ደግሞ አሏህ የከለከለውን ነገር መዳፈር ነው
ስለዚህ፥
ነፍሲያህ አሏህ የሚጠላውን ነገር እንድትሰራ በጎተጎተችህ ቁጥር
[أذلك خير أم جنة الخلد التي وعد المتقون]
ይህ (ወንጀሉ) ይሻላል ወይስ አሏህ እሱን ለሚፈሩ ሰዎች ያዘጋጃትና ቃል የገባት ዘልዓለም በደስታ የሚኖርባት ጀነት?! እሷም ጌታቸውን ሁሌም ለሚፈሩ ሰዎች ምንዳ እና ያማረች መኖሪያ ስትሆን በሷ ውስጥ የሚኖሩ ሰዎች (ሙተቆች) የፈለጉትን ሁሉ በቀለሉ ያገኛሉ እዛ ውስጥም መሞትና መሰደድ የሌለ ሲሆን በደስታ ይኖራሉ ይህም ጌታህ የገባላቸው ቃል ነው ቃሉንም ይሞላላቸዋል:: ታድያ ይህ ይሻላል ወይስ ወንጀል ሰርቶ ይህን ማጣት?!
እያልክ ነፍሲያህን ደጋግመህ ጠይቃት
ጭራሽ ልብህ ካልታወረ {አረ ጀነት ይሻልል} በማለት ከወንጀሉ ትታቀባለህ!
ያረብ ቀናውን መንገድ ምራን
ለኛም ለወላጆቻችንም ለወዳጆቻችንም ጀነትን አድለን lለዚህ የሚያበቃውንም መልካም ስራ አግራልን‎'

<<==- የቱ ነው የሚሻለው? ==>>
የሰው ልጅ ስሜቱን አሸንፎ አሏህን በታዘዘ ቁጥር ጀነት ላይ ደረጃው ከፍ ይላል
ስሜቱን በመከተለ የሻውን የሰራ እንደሆነ ደረጃው ዝቅ እያለ ጀነትን ባለመታደል ለጀሀነም እሳት ይዳረጋል
የጀነት ዋጋ መልካም ስራዎችን ማብዛት ሲሆን የጀሀነም የበሯ ቁልፍ ደግሞ አሏህ የከለከለውን ነገር መዳፈር ነው
ስለዚህ፥
ነፍሲያህ አሏህ የሚጠላውን ነገር እንድትሰራ በጎተጎተችህ ቁጥር
[أذلك خير أم جنة الخلد التي وعد المتقون]
ይህ (ወንጀሉ) ይሻላል ወይስ አሏህ እሱን ለሚፈሩ ሰዎች ያዘጋጃትና ቃል የገባት ዘልዓለም በደስታ የሚኖርባት ጀነት?! እሷም ጌታቸውን ሁሌም ለሚፈሩ ሰዎች ምንዳ እና ያማረች መኖሪያ ስትሆን በሷ ውስጥ የሚኖሩ ሰዎች (ሙተቆች) የፈለጉትን ሁሉ በቀለሉ ያገኛሉ እዛ ውስጥም መሞትና መሰደድ የሌለ ሲሆን በደስታ ይኖራሉ ይህም ጌታህ የገባላቸው ቃል ነው ቃሉንም ይሞላላቸዋል:: ታድያ ይህ ይሻላል ወይስ ወንጀል ሰርቶ ይህን ማጣት?!
እያልክ ነፍሲያህን ደጋግመህ ጠይቃት
ጭራሽ ልብህ ካልታወረ {አረ ጀነት ይሻልል} በማለት ከወንጀሉ ትታቀባለህ!
ያረብ ቀናውን መንገድ ምራን
ለኛም ለወላጆቻችንም ለወዳጆቻችንም ጀነትን አድለን lለዚህ የሚያበቃውንም መልካም ስራ አግራልን