Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

ጁምዓ ከፊት እና ከኃላው የሚሰገድ ሱና አለው ?

'አሰላሙ ዐለይኩም
ጁሙዓ ዕለት የተከበረና ብዙ መለያዎች ያሉት ቀን መሆኑ ሙስሊሞች ዘንድ የሚታወቅ ጉዳይ ነው
ከነዚህም መለያዎች አንዱ፥ ሰላተል ጁሙዓ ከፊቱ የሚሰገድ ሱና (ቀብሊያ) አለመኖሩ ሲሆን 
ይህም የመጀመሪያው አዛን እንደወጣ መስገድን የሚመለከት እንጂ ከዛ በፊት ልቅ (ሙጥለቅ -ናፊላ -) ሱና መስገድንና ተሂየተል መስጂድን አያካትትም:: የመጀመሪያ አዛን እንደወጣ ቀብሊያ ብሎ ሁለት ረካም ይሁን ከዛ በላይ መስገድ ግን ማስረጃ የሌላው ተግባር ነው
ከጁሙዓ ሰላት በኋላ የሚሰግደውን የባዕዲያ ሱናን በተመለከተ
ሁለት ወይም አራት ወይም ስድስት መስገድም ይቻላል::
በላጩ ግን ስድስት መስገዱ ነው 
ምክንያቱም በቀን 12 ረካ የሰገደ ጀነት ላይ ቤት ይሰረለታል የሚለውን ትሩፋት ለማግነት'

አሰላሙ ዐለይኩም
ጁሙዓ ዕለት የተከበረና ብዙ መለያዎች ያሉት ቀን መሆኑ ሙስሊሞች ዘንድ የሚታወቅ ጉዳይ ነው
ከነዚህም መለያዎች አንዱ፥ ሰላተል ጁሙዓ ከፊቱ የሚሰገድ ሱና (ቀብሊያ) አለመኖሩ ሲሆን
ይህም የመጀመሪያው አዛን እንደወጣ መስገድን የሚመለከት እንጂ ከዛ በፊት ልቅ (ሙጥለቅ -ናፊላ -) ሱና መስገድንና ተሂየተል መስጂድን አያካትትም:: የመጀመሪያ አዛን እንደወጣ ቀብሊያ ብሎ ሁለት ረካም ይሁን ከዛ በላይ መስገድ ግን ማስረጃ የሌላው ተግባር ነው
ከጁሙዓ ሰላት በኋላ የሚሰግደውን የባዕዲያ ሱናን በተመለከተ
ሁለት ወይም አራት ወይም ስድስት መስገድም ይቻላል::
በላጩ ግን ስድስት መስገዱ ነው
ምክንያቱም በቀን 12 ረካ የሰገደ ጀነት ላይ ቤት ይሰረለታል የሚለውን ትሩፋት ለማግነት'?