Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

መሳል ! መሳል! መሳል!

'መሳል ! መሳል! መሳል!
 በደቡብ ወሎ ዞን በምእራብ
 አካባቢ በለጋንቦ ወረዳ የሚገኝ ቦታ ነው እጂግ
አስቀያሚ ሽርክ ይፈፀምበታል። በወሎ አካባቢ
የሚገኙ ህዝብ ወደቦታው በመሄድ ተበደልኩ ያለ
ወይም ንብረት የጠፋበት ወደቦታው በመሄድ
ፍርድን ይጠይቃል ክስን ያቀርባል በተለይ አሁን
አሁን ወደቦታው የሚሄድ የህዝብ ቁጥር
እየጨመረ ነው ሰውየው ከመንግስትም ድጋፍ
ያገኛል ሰውየውን( ጠንቋዩን) እንደትልቅ ሸህ አዋቂ
የሚቆጥሩ በዝተዋል ድርጊቱንም ሀላል ነው
የሚሉም አይጠፋም በጣም የሚገርመው እነኚህ ሸህ ተብየዎች ካካባቢው ባገኘነው መረጃ መሰረት ቁርዓን እንኳ በቅጡ ማንበብ የማይችሉ መሆናቸውን ነው ። መሳል መሄድ ሀራም ነው
ሰውየውን(ጠንቋዩን) ያውቃል ብሎ ከሱ ፍርድን
ፈልጎ የሄደ ሰው ከፍሯል ለትድድር ወይንም ለሆዱ
የሄደ ሰው ለአርባ ቀን ሶላቱ ተቀባይነት የለውም
ወዳጆቸ ወደዚህ ቦታ የሚሄዱ ሰወችን
እናስጠንቅቅ በተለይ ከወረባቦ ቢስቲማ ከተማ
ወደዚህ ቦታ አሁን አሁን ብዙ ሰወች ይሄዳሉ
መሳል ጠንቋይ ቤት መሄድ ሀራም ነው ::
ነብያችን (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) የነገን
አውቃለሁ ስለሚል
ሰው የሚከተለውን ተናግረዋል፡፡
የነገን የሚያውቀው አላህ ብቻ ነው፡፡ ነብዩ
(ሰለላሁ አለይሂ
ወሰለም) እንዲህ ይላሉ ‹‹የነገን እውቃለሁ ባይ
ዘንድ የሄደ
እና እሱን የጠየቀ የ40 ሌሊት ሰላቱን
አይቀበለውም፡፡››
ሙስሊም ዘግበውታል
ነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ይላሉ
‹‹የነገን
እውቃለሁ ባይ ዘንድ የሄደ እና እሱን የጠየቀ የ40
ለሊት
ሰላቱን አይቀበለውም፡፡›› አልባኒ ሰሂህ አ-ተርጊብ
ወተርሂብ
አቡ ሑረይሪ እንደተላለፈው ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ)
እንዲህ ብለዋል
‹‹ወደ ጠንቋይ በመሄድ የሚለው የተቀበለ
ሙሐመድ ላይ
በወረደው
ክዷል›› አቡ ዳውድ አህመድና ሃኪም ጠንቋይ
በጂኖች አማካኝነት የማያውቀውን የሚናገር እንጂ
ከራሱ ምንንም አያውቅም

ጠንቋይ ቤት መሄድ ሀራም ነው ::
ነብያችን (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) የነገን
አውቃለሁ ስለሚል
ሰው የሚከተለውን ተናግረዋል፡፡
የነገን የሚያውቀው አላህ ብቻ ነው፡፡ ነብዩ
(ሰለላሁ አለይሂ
ወሰለም) እንዲህ ይላሉ ‹‹የነገን እውቃለሁ ባይ
ዘንድ የሄደ
እና እሱን የጠየቀ የ40 ሌሊት ሰላቱን
አይቀበለውም፡፡››
ሙስሊም ዘግበውታል
ነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ይላሉ
‹‹የነገን
እውቃለሁ ባይ ዘንድ የሄደ እና እሱን የጠየቀ የ40
ለሊት
ሰላቱን አይቀበለውም፡፡›› አልባኒ ሰሂህ አ-ተርጊብ
ወተርሂብ
አቡ ሑረይሪ እንደተላለፈው ነብዩ (ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም)
እንዲህ ብለዋል
‹‹ወደ ጠንቋይ በመሄድ የሚለው የተቀበለ
ሙሐመድ ላይ
በወረደው
ክዷል›› አቡ ዳውድ አህመድና ሃኪም'

መሳል ! መሳል! መሳል!
በደቡብ ወሎ ዞን በምእራብ አካባቢ በለጋንቦ ወረዳ የሚገኝ ቦታ ነው እጂግ አስቀያሚ ሽርክ ይፈፀምበታል። በወሎ አካባቢ የሚገኙ ህዝብ ወደቦታው በመሄድ ተበደልኩ ያለ ወይም ንብረት የጠፋበት ወደቦታው በመሄድ ፍርድን ይጠይቃል ክስን ያቀርባል በተለይ አሁን አሁን ወደቦታው የሚሄድ የህዝብ ቁጥር እየጨመረ ነው ሰውየው ከመንግስትም ድጋፍ ያገኛል ሰውየውን( ጠንቋዩን) እንደትልቅ ሸህ አዋቂ የሚቆጥሩ በዝተዋል ድርጊቱንም ሀላል ነው የሚሉም አይጠፋም በጣም የሚገርመው እነኚህ ሸህ ተብየዎች ካካባቢው ባገኘነው መረጃ መሰረት ቁርዓን እንኳ በቅጡ ማንበብ የማይችሉ መሆናቸውን ነው ። መሳል መሄድ ሀራም ነው ሰውየውን(ጠንቋዩን) ያውቃል ብሎ ከሱ ፍርድን ፈልጎ የሄደ ሰው ከፍሯል ለትድድር ወይንም ለሆዱ የሄደ ሰው ለአርባ ቀን ሶላቱ ተቀባይነት የለውም
ወዳጆቸ ወደዚህ ቦታ የሚሄዱ ሰወችን እናስጠንቅቅ በተለይ ከወረባቦ ቢስቲማ ከተማ ወደዚህ ቦታ አሁን አሁን ብዙ ሰወች ይሄዳሉ መሳል ጠንቋይ ቤት መሄድ ሀራም ነው :: ነብያችን (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) የነገን አውቃለሁ ስለሚል ሰው የሚከተለውን ተናግረዋል፡፡ የነገን የሚያውቀው አላህ ብቻ ነው፡፡ ነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ይላሉ ‹‹የነገን እውቃለሁ ባይ ዘንድ የሄደ እና እሱን የጠየቀ የ40 ሌሊት ሰላቱን አይቀበለውም፡፡››
ሙስሊም ዘግበውታል ነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ይላሉ ‹‹የነገን እውቃለሁ ባይ ዘንድ የሄደ እና እሱን የጠየቀ የ40 ለሊት ሰላቱን አይቀበለውም፡፡›› አልባኒ ሰሂህ አ-ተርጊብ ወተርሂብ አቡ ሑረይሪ እንደተላለፈው ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል ‹‹ወደ ጠንቋይ በመሄድ የሚለው የተቀበለ ሙሐመድ ላይ በወረደው ክዷል›› አቡ ዳውድ አህመድና ሃኪም ጠንቋይ በጂኖች አማካኝነት የማያውቀውን የሚናገር እንጂ ከራሱ ምንንም አያውቅም
ጠንቋይ ቤት መሄድ ሀራም ነው :: ነብያችን (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) የነገን አውቃለሁ ስለሚል ሰው የሚከተለውን ተናግረዋል፡፡ የነገን የሚያውቀው አላህ ብቻ ነው፡፡ ነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ይላሉ ‹‹የነገን እውቃለሁ ባይ ዘንድ የሄደ እና እሱን የጠየቀ የ40 ሌሊት ሰላቱን አይቀበለውም፡፡›› ሙስሊም ዘግበውታል ነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ይላሉ ‹‹የነገን እውቃለሁ ባይ ዘንድ የሄደ እና እሱን የጠየቀ የ40 ለሊት ሰላቱን አይቀበለውም፡፡›› አልባኒ ሰሂህ አ-ተርጊብ ወተርሂብ አቡ ሑረይሪ እንደተላለፈው ነብዩ (ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም)
እንዲህ ብለዋል ‹‹ወደ ጠንቋይ በመሄድ የሚለው የተቀበለ ሙሐመድ ላይ በወረደው ክዷል›› አቡ ዳውድ አህመድና ሃኪም

Post a Comment

0 Comments