Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

ጥያቄ:- የቢድዓ አራማጆችን መፅሀፎች ማንበብ ወይም የነሱን ካሴቶች ማዳመጥ እንዴት ይታያል?



ጥያቄ:- የቢድዓ አራማጆችን መፅሀፎች ማንበብ ወይም የነሱን ካሴቶች ማዳመጥ እንዴት ይታያል?

መልስ/:- የቢድዓ አራማጆችን መፅሀፎች ማንበብም ይሁን ካሴቶቻቸውን ማዳመጥ በነሱ ላይ ትችት መስጠትና ጥመታቸውን ማጋለጥ ለፈለገ ሰው ካልሆነ በስተቀር አይፈቀድም ።

ነገር ግን ትችት ለመስጠትና ምንነቱን ለመግለፅ ሳይሆን ምን እንደሚል ለማየት ብቻ ለሚያነብ ፤ ጀማሪ ለሆነ ተማሪ ፣ ለጣሊበል ዒልም፣ ወይም ከሰፊው ህዝበ ሙስሊም ለሆነ (ዓምይ) ሰው ይህ የተፈቀደ አይደለም ።

ምክኒያቱም ልቦናው ላይ የሚያሳድረው ተፅዕኖ ብዥታ ሊፈጥርበትና በውስጡ ያዘለው ሸር ሰለባ ሊሆን ስለሚችል ነው ።የጥመት ሰዎችን መፅሀፍት ማንበብ ፤ ትችት እንዲሰጡና እንዲያስጠነቅቁ ለዚህ ብቃቱ ላላቸው የዕውቀት ባለቤቶች ካልሆነ በቀር የተፈቀደ አይደለም::

ምንጭ - (ኪታብ አል-አጅዊበተል ሙፊዳህ) ገፅ 125
ﺳﺆﺍﻝ : ﻣﺎﻫﻮ ﺍﻟﻘﻮﻝ ﺍﻟﺤﻖ ﻓﻲ ﻗﺮﺍﺀﺓ
ﻛﺘﺐ ﺍﻟﻤﺒﺘﺪﻋﺔ ،
ﻭﺳﻤﺎﻉ ﺃﺷﺮﻃﺘﻬﻢ؟
ﺟﻮﺍﺏ : ﻻ ﻳﺠﻮﺯ ﻗﺮﺍﺀﺓ ﻛﺘﺐ ﺍﻟﻤﺒﺘﺪﻋﺔ ، ﻭﻻ ﺳﻤﺎﻉ
ﺃﺷﺮﻃﺘﻬﻢ ، ﺇﻻ ﻟﻤﻦ ﻳﺮﻳﺪ ﺃﻥ ﻳﺮﺩ ﻋﻠﻴﻬﻢ ﻭﻳﺒﻴﻦ ﺿﻼﻟﻬﻢ
ﺃﻣﺎ ﺍﻹﻧﺴﺎﻥ ﺍﻟﻤﺒﺘﺪﺉ ﻭﻃﺎﻟﺐ ﺍﻟﻌﻠﻢ ﺃﻭ ﺍﻟﻌﺎﻣﻲ ﺃﻭ ﺍﻟﺬﻱ ﻻ
ﻳﻘﺮﺃ ﺇﻻ ﻷﺟﻞ ﺍﻹﻃﻼﻉ ﻓﻘﻂ ﻻ ﻷﺟﻞ ﺍﻟﺮﺩ ﻭﺑﻴﺎﻥ ﺣﺎﻟﻬﺎ
ﻓﻬﺬﺍ ﻻﻳﺠﻮﺯ، ﻷﻧﻬﺎ ﻗﺪ ﺗﺆﺛﺮ ﻓﻲ ﻗﻠﺒﻪ ﻭﺗﺸﺒﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻓﻴﺼﺎﺏ
ﺑﺸﺮﻫﺎ ﻓﻼ ﻳﺠﻮﺯ ﻗﺮﺍﺀﺓ ﻛﺘﺐ ﺃﻫﻞ ﺍﻟﻀﻼﻝ ﺇﻻ ﻷﻫﻞ
ﺍﻹﺧﺘﺼﺎﺹ ﻣﻦ ﺃﻫﻞ ﺍﻟﻌﻠﻢ ﻟﻠﺮﺩ ﻋﻠﻴﻬﺎ ﻭﺍﻟﺘﺤﺬﺑﺮ ﻣﻨﻬﺎ ...
ﻣﺮﺟﻊ ﺍﻟﻔﺘﻮﻯ ﻛﺘﺎﺏ ﺍﻷﺟﻮﺑﺔ ﺍﻟﻤﻔﻴﺪﺓ ﻋﻦ ﺃﺳﺌﻠﺔ ﺍﻟﻤﻨﺎﻫﺞ
ﺍﻟﺠﺪﻳﺪﺓ/ ﻟﻠﺸﻴﺦ ﺻﺎﻟﺢ ﺍﻟﻔﻮﺯﺍﻥ ﺍﻟﻤﻔﺘﻲ : ﺍﻟﺸﻴﺦ ﺻﺎﻟﺢ
ﺑﻦ ﻓﻮﺯﺍﻥ ﺍﻟﻔﻮﺯﺍﻥ