Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

ውሸት የመጥፎ ስነ ምግባር መገለጫ ነው (april fools'day)

'አሠላሙ አለይኩም የአላህ ሠላት እና ሠላም በውዱና ተናፋቂ በሆኑት ነብያችን ላይ ይሁን 

☞ ውሸት የመጥፎ ስነ ምግባር መገለጫ ነው ይህን አስቀያሚ ነገር የሚያወግዙ በርካታ ሸሪአዊ ኑሡሦች መጥተዋል  ፣ ፊጥራ ና  ንፁህ  አቅልም ከዚህ ተግባር ጋር ክፋኛ ይጋጫሉ  በተቃራኒው ደግሞ #እውነት ይህች አለም የመኖርዋ ሚስጥር፣  የሸጋ ስነ ምግባር መገለጫ…  ናት  ዛሬ ማውራት የፈለኩ የሁለቱን አንድነት እና ልዩነት ሣይሆን ስለ( april fools'day) ነው 

☞ በዚህ ቀን ሠዎችን በውሸት ማስደንገጥ የከሀዲያን መንገድ ነው አንድ እኛ ሙስላሞች ደግሞ ከከሀዲያን የምንወስደው ምንም አይነት ስነ ምግባር የለንም  ሁሉን ነገር ያስተማረ የተሟላ የሆነ እምነት ስላለን ከማንም መኮረጅ አያስፈልገንም!! 

የአላህ መልእክተኛ ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም እንዲህ ብለው ነበር  "ከናንተ በስተፊት የነበሩ ሠዎች መንገድ እርምጃ በእርምጃ ትከተላላቹ የድብ ጉድጓድ ቢገቡም ተከትላችሁ ትገባላችሁ " ይህን ንግግራቸው በተመስጦ ላስተዋለው ሰው የነብዩ ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም ነብይነት ግልፅ ይሆንለታል ከዛሬ 1435 አመት በፊት የተናገሯት ንግግር ዛሬ ምኗም ሣይቀየር መከሠቷ!

∴ ከላይ ያለፈው ሀዲስ ፣ፅንሠ ሀሣብ ሠዎች በበኒ እስራእሎች ሡና (መንገድ) ተፅዕኖ ውስጥ መውደቅ እንደሌለባቸው ነው 

↺ መከተለን የፈለገ ምርጥ ተምሣሌት የሚሆኑ የብርቅዬው ዘመን ሠዎችን ይከተል ወደ ተሻለና ምርጥ ስነ ምግባር ያደርሡታል ከዛ ዘመን ታላላቅ ሠዎች መካከል አንዱና ዋነኛው ረሡል ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም ናቸው በምን አይነት መልኩ #መቀለድ እንዳለብን ፣ አካሔዳችን ፣ አለባበሣችን…  ብቻ ስለ ሁሉም ነገራቶች ጥቆማ ሠጥተውን አልፈዋል ስለዚ ከምዕራባዊያን የምንወስደው ምንም አይነት ነገር የለም 

አላህ እንዲህ ይላል ፦ "በእርግጥ በመልእክተኛው ስር መልካም መከተልን አለላችሁ…  "

✔ ዛሬም ከካዲያን የምንወስደው የቀለድ አይነት አይኖርም!!!

☞ april fools'day ማለት እንደሚታወቀው የውሸት ቀን ነው እኛ ሙስሊሞች ደግሞ  ውሸትን ለአንድ ቀን አይደለም ለአንድ ግዜም ለቀልድም ቢሆን  ተከልክለናል  

የአላህ መልእክተኛ ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም እንዲህ ይላሉ "ሠዎችን ለማሣቅ ብሎ ዋሽቶ የሚናገር ወየውለት ወየውለት "

ይህ እና መሠል ሀሣባቸው ከበድ ያሉ እንዲሁም ዛቻ አዘል አንቀፆች ከነብ ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም አንደበት ተነግሯል ለአሁን እዚህ ጋር ላብቃ 

∴ ጭብጥ (april fools'day)
1 የከሀዲያን መንገድ ነው 
2 የውሸት ቀን ነው እኛ ሙስሊሞች የውሸት ቀን የለንም'

አሠላሙ አለይኩም የአላህ ሠላት እና ሠላም በውዱና ተናፋቂ በሆኑት ነብያችን ላይ ይሁን
☞ ውሸት የመጥፎ ስነ ምግባር መገለጫ ነው ይህን አስቀያሚ ነገር የሚያወግዙ በርካታ ሸሪአዊ ኑሡሦች መጥተዋል ፣ ፊጥራ ና ንፁህ አቅልም ከዚህ ተግባር ጋር ክፋኛ ይጋጫሉ በተቃራኒው ደግሞ ‪#‎እውነት‬ ይህች አለም የመኖርዋ ሚስጥር፣ የሸጋ ስነ ምግባር መገለጫ… ናት ዛሬ ማውራት የፈለኩ የሁለቱን አንድነት እና ልዩነት ሣይሆን ስለ( april fools'day) ነው
☞ በዚህ ቀን ሠዎችን በውሸት ማስደንገጥ የከሀዲያን መንገድ ነው አንድ እኛ ሙስላሞች ደግሞ ከከሀዲያን የምንወስደው ምንም አይነት ስነ ምግባር የለንም ሁሉን ነገር ያስተማረ የተሟላ የሆነ እምነት ስላለን ከማንም መኮረጅ አያስፈልገንም!!
የአላህ መልእክተኛ ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም እንዲህ ብለው ነበር "ከናንተ በስተፊት የነበሩ ሠዎች መንገድ እርምጃ በእርምጃ ትከተላላቹ የድብ ጉድጓድ ቢገቡም ተከትላችሁ ትገባላችሁ " ይህን ንግግራቸው በተመስጦ ላስተዋለው ሰው የነብዩ ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም ነብይነት ግልፅ ይሆንለታል ከዛሬ 1435 አመት በፊት የተናገሯት ንግግር ዛሬ ምኗም ሣይቀየር መከሠቷ!
∴ ከላይ ያለፈው ሀዲስ ፣ፅንሠ ሀሣብ ሠዎች በበኒ እስራእሎች ሡና (መንገድ) ተፅዕኖ ውስጥ መውደቅ እንደሌለባቸው ነው
↺ መከተለን የፈለገ ምርጥ ተምሣሌት የሚሆኑ የብርቅዬው ዘመን ሠዎችን ይከተል ወደ ተሻለና ምርጥ ስነ ምግባር ያደርሡታል ከዛ ዘመን ታላላቅ ሠዎች መካከል አንዱና ዋነኛው ረሡል ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም ናቸው በምን አይነት መልኩ ‪#‎መቀለድ‬ እንዳለብን ፣ አካሔዳችን ፣ አለባበሣችን… ብቻ ስለ ሁሉም ነገራቶች ጥቆማ ሠጥተውን አልፈዋል ስለዚ ከምዕራባዊያን የምንወስደው ምንም አይነት ነገር የለም
አላህ እንዲህ ይላል ፦ "በእርግጥ በመልእክተኛው ስር መልካም መከተልን አለላችሁ… "
✔ ዛሬም ከካዲያን የምንወስደው የቀለድ አይነት አይኖርም!!!
☞ april fools'day ማለት እንደሚታወቀው የውሸት ቀን ነው እኛ ሙስሊሞች ደግሞ ውሸትን ለአንድ ቀን አይደለም ለአንድ ግዜም ለቀልድም ቢሆን ተከልክለናል
የአላህ መልእክተኛ ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም እንዲህ ይላሉ "ሠዎችን ለማሣቅ ብሎ ዋሽቶ የሚናገር ወየውለት ወየውለት "
ይህ እና መሠል ሀሣባቸው ከበድ ያሉ እንዲሁም ዛቻ አዘል አንቀፆች ከነብ ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም አንደበት ተነግሯል ለአሁን እዚህ ጋር ላብቃ
∴ ጭብጥ (april fools'day)
1 የከሀዲያን መንገድ ነው
2 የውሸት ቀን ነው እኛ ሙስሊሞች የውሸት ቀን የለንም