Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

አንድ በቅርቡ የተደረገ ጥናት እስከ 2050 ባለው ጊዜ ውስጥ ኢስላም ከየትኛውም ሃይማኖት በበለጠ .....


A user's photo.
አንድ በቅርቡ የተደረገ ጥናት እስከ 2050 ባለው ጊዜ ውስጥ ኢስላም ከየትኛውም ሃይማኖት በበለጠ የእምነቱ ተከታዮች ቁጥር እንደሚጨምር “ያሆ ኒውስ” ገለፀ፡፡ የእድገቱ ፍጥነት ደግሞ ከአለም ህዝብ እድገት ፍጥነት በላይ ነው፡፡ ልብ በሉ! ስለ ፍጥነቱ ነው የተወራው፡፡ እናም ከ2010 እስከ 2050 ባሉት አመታት ውስጥ የሙስሊሞች ብዛት ፍጥነት 73 ፐርሰንት እንደሚሆን ይጠበቃል፡፡
ክርስትናም አሁን ባለበት ከቀጠለ ከኢስላም የእድገት ፍጥነት በግማሽ አካባቢ ዝቅ ብሎ በ35 ፐርሰንት እንደሚያድግ ይጠበቃል፡፡

የጥናቱን ዘገባ በዚህ ገብተው ማግኘት ይችላሉ፡፡
http://news.yahoo.com/world-more-religious-2050-200407594.h…